Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Автор: GEBEYANU

Загружено: 2025-09-06

Просмотров: 5455

Описание:

#ethiopian ድንቄም ብርቄምን በእንግሊዘኛ @GEBEYANU

በዛሬው ሻይ ቡና የደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) 1ኛ ዓመት መታሰቢያ ሰሞን የመጨረሻው የገበያኑ ዝግጅት ነው፡፡ የባንክ ባለሙያው በፍቃዱ ቸርነት ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ድባቴ ውስጥ በነበረባቸው የመጨረሻዎቹ ዓመታት የቅርብ ወዳጁ የነበረ፤ ደጀን የማነ በእስራኤል አገር ለዶክትሬት ዲግሪ በመማር ላይ የሚገኝ እና ማስተርሱን ሲያጠና የዶክተር ደረጀ ተማሪ እና የምርምር ተመካሪው የነበረ፤ ሁለቱም ከዶክተር ደረጀ ጋር በነበራቸው ግንኙነት የሚያስታውሷቸውን አጋጣሚዎች እና ልምዶች ከሰሎሞን ሹምዬ ጋር ይጫወታሉ፡፡
በቀደሙ ሁለት ቪዲዮዎች ላይ ስሟ የተጠቀሰው አስቴር ማንነት እና የዶክተር ደረጀ መልዕክት መነሻ ምክንያትም ተነስቷል፡፡
ዝግጅቱ በየመሃሉ ፈታ እና ዘና በሚያደርጉ ወጎች የታጀበ ሲሆን ከሃዘን እና ተካዜ ይልቅ የዶክተር ደረጀን እውነተኛ ሰብዕና ለማስታወስ ዓላማ ያደረገ ነው፡፡ መልካም ቆይታ!

#ድንቄም ብርቄምን በእንግሊዘኛ
#ethiopia ስለድህነት ሲያወራ #ድሃ መሆን ያምርሃል

Today on Shay Buna
In the final episode of Dr. Dereje Zeleke’s first-year memorial series by GEBEYANU, Solomon Shumiye hosts Befekadu Cherinet, a seasoned bank professional and close friend of Dr. Dereje in his final years, together with Dejen Yemane, his former student and Master’s advisee, now a PhD student in Israel.
In this relaxed and entertaining conversation, they share personal experiences and fond memories that reveal the warm and inspiring personality of Dr. Dereje—shining a light on his true character rather than focusing on sorrow and grief.
Stay to the END!

#ShayBuna #TesfayeHailemariam #Bashaye #SolomonShumiye #Ethiopia #Comedy #History #TalkShow #gebeyanu #ebs #ebc #etvnews #ethiopianews #subscribe #trending #viralvideo #youtube #ethiopiantiktok #Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #abelbirhanuየወይኗ #ebs #duet

Join this channel to get access to perks:
   / @gebeyanu  

GEBEYANU

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የአደይ አበባን ተመስጠሽ ያሸተትሽ የመጀመሪያዋ ሰው ነሽ.. 🤣😂 መልካም አዲስ አመት! //የቤተሰብ ጨዋታ// SE24 EP 219

የአደይ አበባን ተመስጠሽ ያሸተትሽ የመጀመሪያዋ ሰው ነሽ.. 🤣😂 መልካም አዲስ አመት! //የቤተሰብ ጨዋታ// SE24 EP 219

⚡️У Путина ДЕРЗКО ОБРАТИЛИСЬ к Трампу по НОВЫМ УСЛОВИЯМ США! Лавров ПУБЛИЧНО УГРОЖАЕТ Вашингтону

⚡️У Путина ДЕРЗКО ОБРАТИЛИСЬ к Трампу по НОВЫМ УСЛОВИЯМ США! Лавров ПУБЛИЧНО УГРОЖАЕТ Вашингтону

የቶሎ እንሙት ማሕበር አባላት #ethiopia #habesha

የቶሎ እንሙት ማሕበር አባላት #ethiopia #habesha

ማን ምን አለ? #habesha #ethiopia

ማን ምን አለ? #habesha #ethiopia

Ethiopia: ሰሎሞን ዴሬሳ ከደረጄ ሃይሌ ጋር (Interview with Solomon Deressa part 1)

Ethiopia: ሰሎሞን ዴሬሳ ከደረጄ ሃይሌ ጋር (Interview with Solomon Deressa part 1)

አፄ ምኒልክን የገደሏቸው ራስ ሙሉጌታ ናቸው? ወይስ…? ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #book

አፄ ምኒልክን የገደሏቸው ራስ ሙሉጌታ ናቸው? ወይስ…? ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #book

ከአፄ ቴዎድሮስ ዘመን ንግስና የዛሬ ዘመን ልመና - ኢ/ር ጌቱ ከበደ #habesha #ethiopia

ከአፄ ቴዎድሮስ ዘመን ንግስና የዛሬ ዘመን ልመና - ኢ/ር ጌቱ ከበደ #habesha #ethiopia

⚡У Путина СРОЧНО ОБРАТИЛИСЬ к Трампу!Кремль дал НЕОЖИДАННЫЙ ОТВЕТ по МИРНОМУ ПЛАНУ@Популярная политика

⚡У Путина СРОЧНО ОБРАТИЛИСЬ к Трампу!Кремль дал НЕОЖИДАННЫЙ ОТВЕТ по МИРНОМУ ПЛАНУ@Популярная политика

#ethiopia እዚህ ከተማ ያለኝ ሃብት በሙሉ ተሰብስቦ አንድ ንፍጣም ልጅ ማስገኘት አልቻለም - በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ #ethiopia #habesha

#ethiopia እዚህ ከተማ ያለኝ ሃብት በሙሉ ተሰብስቦ አንድ ንፍጣም ልጅ ማስገኘት አልቻለም - በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ #ethiopia #habesha

አታካብዱ! አታዳንቁ! - ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) #ethiopia #habesha

አታካብዱ! አታዳንቁ! - ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) #ethiopia #habesha

ሰበር ዜና! ስለ ዘይት ጉድ ተሰማ! ተጠቃሚዎች ተጠንቀቁ! ፍንዳታው አሳሳቢ ሆነ! በራካታ በረራዎች ተሰረዙ! - ህዳር 16/2018 | Dollar Exchange

ሰበር ዜና! ስለ ዘይት ጉድ ተሰማ! ተጠቃሚዎች ተጠንቀቁ! ፍንዳታው አሳሳቢ ሆነ! በራካታ በረራዎች ተሰረዙ! - ህዳር 16/2018 | Dollar Exchange

ግፍ ተፈጽሞብኛል - ስደተኛው ባለሃብት The Investor in exile #ethiopia #habesha

ግፍ ተፈጽሞብኛል - ስደተኛው ባለሃብት The Investor in exile #ethiopia #habesha

⚡️ЧАС НАЗАД! Срочное ОБРАЩЕНИЕ Трампа по войне в Украине. Все АЖ ЗАМОЛКЛИ! Слушайте, ЧТО СКАЗАЛ

⚡️ЧАС НАЗАД! Срочное ОБРАЩЕНИЕ Трампа по войне в Украине. Все АЖ ЗАМОЛКЛИ! Слушайте, ЧТО СКАЗАЛ

ከመጣው አስፈሪ ነገር በላይ … #ethiopia #habesha

ከመጣው አስፈሪ ነገር በላይ … #ethiopia #habesha

የፌደራል ፖሊስ ዋሽንግተን ዲሲን ተቆጣጠራት// (ኢሚግራንቶች) ከተያዙ ሊያደርጉት የሚገባ ጥንቃቄ//

የፌደራል ፖሊስ ዋሽንግተን ዲሲን ተቆጣጠራት// (ኢሚግራንቶች) ከተያዙ ሊያደርጉት የሚገባ ጥንቃቄ//

ኢትዮጲያዊቷ አትሌት በዝረራ አሸነፈቻቸው | የአለም ሚዲያዎች ያጨበጨቡላት ጀግና ተገኘች | Who is world-class athlete Likina Amebaw?

ኢትዮጲያዊቷ አትሌት በዝረራ አሸነፈቻቸው | የአለም ሚዲያዎች ያጨበጨቡላት ጀግና ተገኘች | Who is world-class athlete Likina Amebaw?

እንቅልፍ አልባ ለሊቶች #habesha #ethiopia

እንቅልፍ አልባ ለሊቶች #habesha #ethiopia

⚡️Теперь ВСЁ ЯСНО! Вот чем ОБЕРНУЛСЯ ПЛАН Трампа. К чему ГОТОВИТЬСЯ Украине? ПРОГНОЗ шокирует

⚡️Теперь ВСЁ ЯСНО! Вот чем ОБЕРНУЛСЯ ПЛАН Трампа. К чему ГОТОВИТЬСЯ Украине? ПРОГНОЗ шокирует

“ዐፄ ምኒልክ ተምሬ ያልጨረስኳቸው መጽሐፍ ናቸው!” ቆይታ ከንጉሤ አየለ ተካ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

“ዐፄ ምኒልክ ተምሬ ያልጨረስኳቸው መጽሐፍ ናቸው!” ቆይታ ከንጉሤ አየለ ተካ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

‹‹ኢሕአፓዎች ሲነሱ ሽብርተኞች ነበሩ፤ ቅጥረኞችም ነበሩ፤›› ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ በደርግ ዘመን በመረጃ ደህንነት የሕግ መምሪያ ኃላፊ የነበሩ

‹‹ኢሕአፓዎች ሲነሱ ሽብርተኞች ነበሩ፤ ቅጥረኞችም ነበሩ፤›› ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ በደርግ ዘመን በመረጃ ደህንነት የሕግ መምሪያ ኃላፊ የነበሩ

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]