Language be Amaregna የንግግር ክፍሎች መግቢያ Introduction to Parts of Speech English be Amaregna Tmhrt ትምህርት
Автор: ትምህርት ቤት Tmhrtcom
Загружено: 2022-03-02
Просмотров: 745
Language be Amaregna የንግግር ክፍሎች መግቢያ Introduction to Parts of Speech English be Amaregna Tmhrt ትምህርት
𝗧𝗮𝗯𝗹𝗲𝘀 𝗼𝗳 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗲𝗻𝘁: (ማውጫ)
0:00 - Intro (መግቢያ)
1:25 - Parts of Speech (የንግግር ክፍሎች)
3:44 - Noun (ሥም)
6:19 - Singular & Plural Nouns (ነጠላ እና ብዙ ስሞች)
8:09 - Pronoun (ተውላጠ ስም)
10:15 - Adjective (ገላጭ፣ ቅፅል)
11:55 - Verb (ግስ)
15:49 - Adverb (ተውሳከ ግስ)
20:00 - Preposition (መስተዋድድ)
21:57 - Conjunction (መስተፃምር)
26:18 - Interjection (ቃለ አጋኖ)
28:29 - Punctuation (ስርዓተ ነጥብ)
31:30 - Exercise (መልመጃ)
32:50 - Answers (መልስ)
ይህ ቪዲዮ ለተማሪዎች እንዲያመች በምዕራፍ በምዕራፍ የተከፋፈለ ስለሆነ ማውጫውን ጠቅ በማድረግ የፈለጋችሁት ትምህርት ላይ መሄድ ትችላላችሁ።
ይህን ትምህርት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ።
👉 ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክና ሸር አድርጉት።
👉 ተጨማሪ አስተማሪ ቪዲዮችንም ለማግኘት፣ ቻነሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ።
እስካሁን ስለተከታተላችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ይህ ቪዲዮ ይጠቅመዋል ብላችሁ የምታስቡት ሰው ካለ፣ ይህንን ሊንክ 👉 • Language be Amaregna የንግግር ክፍሎች መግቢያ Intro... ኮፒ አድርጋችሁ ሸር አድርጉለት።
ሰብስክራይብ አድርጉኝ። 👉 https://bit.ly/subscribe_adrgugn ❤️በጣም አመሰግናለሁ። ❤️❤️👌
ከዚህ በታች ተጨማሪ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ፦
የንግግር ክፍሎች መግቢያ Introduction to Parts of Speech
በቪዲዮ 👉 • Language be Amaregna የንግግር ክፍሎች መግቢያ Intro...
በጽሁፍ 👉 https://tmhrt.com/yenigigir-kifloch-m...
Noun (ስም)
በቪዲዮ 👉 • Noun ስም Parts of Speech የንግግር ክፍሎች እንግሊዝኛ ...
በጽሁፍ 👉 https://tmhrt.com/noun-wey-sm-mndin-new/
ተውላጠ ስም ምንድን ነው?
በቪዲዮ 👉 • እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች Pronoun / ተውላጠ ስም ምንድን ነው? ወ...
በጽሁፍ 👉 https://tmhrt.com/pronoun-tewlate-sim...
እንግሊዝኛን በተረት እንዴት መማር እንደሚቻል ለማወቅ ይህን ይመልከቱ
በቪዲዮ 👉 • Teret Amharic - እንግሊዝኛን ተረት በማንበብ እንዴት መማር...
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/englizegnan_beteret_ymaru
ቁርአንን እና መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ እንግሊዝኛን እንዴት መማር እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ
በቪዲዮ 👉 • ቁርአንን እና መጽሐፍ ቅዱስን በመጠቀም እንግሊዝኛን እንዴት መማር ...
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/englizegnan_benibab_ymaru
ሁለት ዋና ዋና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥቅሞች
በቪዲዮ 👉 • እንግሊዝኛ ቋንቋን የማወቅ ሁለት ዋና ዋና ጥቅሞች | እንግሊዝኛ በ...
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/yeenglizgna_tiqmoch
እንግሊዝኛ ለምን አይገባንም? ወይስ እንግሊዝኛ ከባድ ቋንቋ ነው?
በቪዲዮ 👉 https://bit.ly/englizegna_kebad_new
በጽሁፍ 👉 https://bit.ly/yeenglizgna_psychology
አንድን ነገር ደጋግሞ ማንበብ ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ምን ጥቅም አለው?
በቪዲዮ 👉 • ጎበዝ ተማሪ ለመሆን አንድን ነገር ደጋግሞ ማንበብ አስፈላጊ ነው። ...
በጽሁፍ 👉 https://tmhrt.com/andin-neger-degagim...
ይህን ቪዲዮ ከወደዱት፣ ላይክ፤ እንግሊዝኛ መማር ለሚፈልግ ወዳጅዎም፣ ሼር ያድርጉት። ሐሳብ ካለዎ፣ በሐሳብ መስጫ ቦታው ላይ ያስቀምጡልኝ። በቋሚነት ቪዲዮዎች እንዲደርሱዎት ቻነሉን ባንድ ጠቅታ ብቻ 👉 https://bit.ly/subscribe_adrgugn ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። አመሰግናለሁ!!
𝐓𝐦𝐡𝐫𝐭 ትምህርት ላይ መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ሰዋሰውን (𝐁𝐚𝐬𝐢𝐜 𝐄𝐧𝐠𝐥𝐢𝐬𝐡 𝐆𝐫𝐚𝐦𝐦𝐚𝐫 𝐑𝐮𝐥𝐞𝐬) እና የእንግሊዝኛ ንግግርን (𝐒𝐩𝐨𝐤𝐞𝐧 𝐄𝐧𝐠𝐥𝐢𝐬𝐡) ይማራሉ። እንዲሁም እንግሊዝኛ አድምጦ የመረዳትንና የመናገር ክህሎትን የሚያዳብሩ ዘዴዎችን ያገኛሉ። ከዛም በላይ ደግሞ በአጠቃላይ ህይወትዎ ላይ ሊጠቅሙዎት የሚችሉ ሌሎች ትምህርቶችንም እናካፍልዎታለን። ምክንያቱም ይህ ቻነል ትምህርት ላይ የሚያተኩር እንደመሆኑ መጠን ከእንግሊዝኛ መማሪያ ትምህርቶችም በተጨማሪ ሌሎችም ለህይወታችን የሚጠቅሙ ትምህርቶች ይለቀቁበታል። ምክንያቱም በህይወታችን ከእንግሊዝኛም በተጨማሪ ሌሎች ጠቃሚ ነገሮችን መማርና ማወቅ ያስፈልገናል። ስለዚህ 𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 ያድርጉንና ይከታተሉ። ሰብስክራይብ ሲያደረጉን፣ በዬ ጊዜው የምንለቃቸው ትምህርቶች ፈጥነው ይደርሱዎታል።
ድህረገፃችንንም ይጎበኙ ከእንግሊዝኛም በተጨማሪ ሌሎችንም ጠቃሚ ትምህርቶች ያገኙበታል። https://Tmhrt.com/
#Language #be #Amaregna
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: