September 18, 2024
Автор: @Mohammed Muke is live! የጁማ 🇪🇹 ኹጥባ
Загружено: 2024-09-18
Просмотров: 191
እላህ መልካም ሰው ያርገን
....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች
የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 💐💐👍🇪🇹
🌹ሰልጨርስ ማልቀስ አይቻልም 🌹#የእናትነት_ዋጋ
✔️:ስራ መስራት የማይወድ አንድ ህፃን ልጅ በአንድ ምሽት ኩሽና ወዳለችው እናቱ መጣና አንድ ወረቀት ለእናቱ ሰጣት 🌹እጇን በማደራረቂያ ካደራረቀችው በኋላ አነበበችው :: ወረቀቱ ላይ የተፃፈው እንዲህ የሚል ነበር፡-
✓ መኝታ ከፍሌን ላፀዳሁበት 10 ብር
✓ ቆሻሻውን ላወጣሁበት 5ብር
✓ እታከልቶቹን ውሃ ላጠጣሁበት 5ብር
✓ ወደገበያ ቦታ አብሬሽ ለሄድኩበት 10 ብር
✓ ወደ ገበያ ስትሄጂ ትንሹን ወንድሜን የጠበኩበት 10 ብር
✓ ጥሩ 🌹ውጤት ላመጣሁበት 10 ብር
ጠቅላላ ከፍያ 50ብር ይመጣል የሚል ነበር፡፡ ይህ ህፃን ልጅ ይህን ሁላ ያቀረበው ስራ መስራት ስለማይወድ እና ስልቹ ስለሆነ ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ ስራው እንዲቀልለት በማሰብ ነበር፡፡ እናቱም ልጁን ለማስተማር መፃፊያ እስኪርብቶ በማንሳት ወረቀቱ ላይ ከጀርባው እንዲህ የሚል ፁሁፍ 🌹 ፃፈች ፡፡
ልጄ ሆይ !
➢ ለ9ወር አንተን የተሸከምኩበት ከፍያው ስንት ነው?
➢ አንተን ስጠብቅ ያደርኩባቸው ሌሊቶች ከፍያው ስንት ነው ?
➢ ለአንተ ተጨንቄ ላፈሰስኩት እንባ ከፍያው ስንት ነው?
➢ ለመጫወቻ ፤ ለልብስ ፤ ለምግብ እና ለመሳሰሉት ያወጣሁልህ ከፍያው ስንት ነው?
➢ ያንተን ንፅህና የጠበኩበት ከፍያው ስንት 🌹 ነው?
➢ ከዚህ ሁሉ በላይ ላንተ ያለኝ ፍቅር ዋጋው ስንት ነው? ብላ ወረቀቱ ላይ ፃፈችለት።
ይህ ሀፃን ልጅ እናቱ የፃፈችውን አንብቦ ሲጨርስ አይኖቹ እንባ አቀረሩ ወደ እናቱ እየተመለከተ ለአንቺ ባሪያ ሆኜ ብሸጥ እንኳ, አንቺ ያደረግሺልኝን ውለታ መከፈል አልችልም ከዚያም እስከሪብቶውን አነሳውና ከእርሷ ፅሁፍ 🌹በታች በትልቁ እንዲህ የሚል ፅሁፍ ፃፈ “በሙሉ ተከፍሏል”።
╭┈─────── ೄ🎋ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤🍂
🌹🥹አሳቢው ሌባ ለፈገግታ
አንድ ታዋቂ ቃዲ አንድ መስጊድ ሰላት ለመስገድ አዲስ ጫማውን አውልቆ ገባ ሰግዶ ጨርሶ ጫማውን ለማድረግ ወደ አስቀመጠበት ቢመለከት ቤት ውስጥ ጥሎት የመጣው አሮጌ ጫማው ነው ያለው በጣም ተገርሞ ወደ ቤቱ ተመልሶ እንዴት በአዲሱ ቦታ አሮጌው ተተካ እንዴትስ አሮጌው ከቤት ወጥቶ እዛ 🌹ድረስ መጣ ብሎ ልጁን ይጠይቀዋል ልጁም ከጥቂት ሰዓታት በፊት አንድ ሰው መጥቶ " ቃዲያችን አዲሱ ጫማ ስለተሰረቀበት አሮጌውን ጫማ ላኩልኝ ብሏል ብሎ ነው " አሮጌውን ጫማ የሰጠነው ብሎ መለሰለት ።
ቃዲውም በጣም ስቆ እና 🌹ተገርሞ እንዲህ አለ
ይሄ ሌባ በጣም ምርጥና አዛኝ ሌባ ነው አዲሱን ጫማ በመውሰዱም ይቅር ቢየዋለሁ😂 እና ምን ለማለት ኧረ እንተሳሰብ ሌባ እንኳን እንዲህ በሀዘኔታ እየሰረቀ😁😂
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹👍👍
https://t.me/+e8Yjfr8O7_0yODI0
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: