Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ወላጆች መናገር የሌለባቸው ንግግሮች! | እንዴት የልጆቻችንን እምነት መልሰን እናግኝ? | ሳይኮሎጂስት ናርዶስ ማሞ | Psychologist Nardos Mamo

Автор: The Greatness Show

Загружено: 2026-01-06

Просмотров: 8479

Описание:

በዛሬው የThe Greatness Show ቆይታችን፣ በዘርፉ ሰፊ ልምድ ያካበቱትን የህፃናትና የታዳጊዎች ስነ-ልቦና ባለሙያ ሳይኮሎጊስት ወይዘሮ ናርዶስ ማሞን ጋብዘናል።

ታዳጊነት በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ እጅግ ወሳኝ እና ጥንቃቄ የሚፈልግ የእድሜ ክልል ነው። በዚህ ቆይታችን ወላጆች ልጆቻቸውን በስነ-ልቦና ታንጸው፣ በራሳቸው ተመክተው እና ለታላቅነት እንዲበቁ እንዴት መርዳት እንደሚችሉ በጥልቀት ተመልክተናል።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
የታዳጊነት እድሜ የስነ-ልቦና ለውጦች እና ወላጆች ሊረዱት የሚገባ እውነታ፣
በወላጆች እና በታዳጊ ወጣቶች መካከል ያለውን ግንኙነት እንዴት ማጠናከር ይቻላል?
ታዳጊዎችን ለወደፊት ህይወት የማብቃትና የማዘጋጀት ስልቶች፣
አስተሳሰብን የሚቀይሩ እና ለተሻለ አሳዳጊነት የሚረዱ ባለሙያዊ ምክሮች፣

ይህ ውይይት ለወላጆች፣ ለአስተማሪዎች እና ለታዳጊዎች ራሳቸው አዲስ እይታን የሚሰጥና አስተሳሰብን የሚያሰፋ ነው። ይህንን ዝግጅት እስከ መጨረሻ በመመልከት ለውጥ የሚያመጣ ግንዛቤን ይሸምቱ!
መልካም ቆይታ!

In today’s episode of The Greatness Show, we are joined by Psychologist Mrs. Nardos Mamo, a child and adolescent psychology specialist with extensive experience in the field.
Adolescence is a very critical and sensitive stage in human life. In this conversation, we take an in-depth look at how parents can support their children psychologically, help them build self-confidence, and prepare them to grow into strong and successful individuals.

In this video, we discuss the following points:
Psychological changes during adolescence and what parents need to understand
How to strengthen the relationship between parents and adolescents
Strategies for preparing adolescents for future life challenges
Professional advice that helps shift mindset and support positive parenting

This discussion offers valuable insights for parents, educators, and adolescents themselves, expanding understanding and providing a fresh perspective.
Watch this episode until the end to gain knowledge that can create meaningful change.
Have a great time!

Timestamps
0:00:00 - መግብያ
0:02:02 - ታዳጊ ለጆች ላይ ለመስራት ምን አነሳሳሽ?
0:04:32 - ታዳጊ ወጣት ልጆች ምን አይነት ጥያቄ ይዘው ይመጣሉ?
0:06:22 - ታዳጊ ልጆችን ሚገልጸው ይህ ነው
0:12:36 - በወላጆች እና በታዳጊ ወጣት ለጆቻቸው ማሃል ያለው ግንኙነት ለምንድነው ከባድ የሆነው
0:15:38 - ለወላጆች አስቸጋሪ ሚመስል ለታዳጊ ወጣት ልጆች ተገቢ የሆኑ ተግባራት እና መፍትሄዎቹ
0:23:08 - ለመረዳት ማዳመጥ (Active Listening)
0:30:27 - ወላጆች መናገር የሌለባቸው ንግግሮች
0:34:39 - ንዴት አስፈላጊ ነው!
0:39:01 - መስመር (Boundary) ማበጀት
0:53:54 - እንዴት የልጆቻችንን እምነት መልሰን እናግኝ?
1:09:43 - ወላጆች እንዴት በታዳጊ ወጣት ልጆችቻቸው ላይ የሚገጥማቸውን ጥሩ ያልሆነ ስሜት (ድባቴ) እንዴት ማወቅ ይቻላል?
1:24:05 - ወላጅ እንዴት ታዳጊ ወጣት ለጆችን ማገዝ ይችላል?
1:29:39 - የታዳጊ ወጣት ልጆች ወላጆች ይህንን ማድረግ ይኖርባቸዋል
1:39:22 - ማጠቃለያ

✅Follow and Subscribe us on
  / thegreatnessshow  
  / thegreatnessshow  
  / thegreatnessshow  
https://t.me/thegreatnesssho

📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272 ወይም 0938888822 ይደውሉልን! ወይም Sofiaconsultancygreatness@gmail.com ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)

🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።

ሳይኮሎጂስት ናርዶስ ማሞ | Psychologist Nardos Mamo #ethiopiashow #parenting #greatness #ethiopiashow #greatness #viral #motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth

ወላጆች መናገር የሌለባቸው ንግግሮች! | እንዴት የልጆቻችንን እምነት መልሰን እናግኝ? | ሳይኮሎጂስት ናርዶስ ማሞ | Psychologist Nardos Mamo

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Restorative practice ለልጆቻችን ያለው ጥቅም! ቤተል ሳዬ | Bethel Saye | #restorativepractices #psychologyfacts

Restorative practice ለልጆቻችን ያለው ጥቅም! ቤተል ሳዬ | Bethel Saye | #restorativepractices #psychologyfacts

ልጆቻችንን በፍርሃት ማሳደግ የለብንም! | ዮዲት አምሃ | Yodit Ameha | #parenting #greatnessschool

ልጆቻችንን በፍርሃት ማሳደግ የለብንም! | ዮዲት አምሃ | Yodit Ameha | #parenting #greatnessschool

Ask Dr. Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q216

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q216

ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ሀይለኛ ሳትሆኚ ጠንካራ መሆን ትችያለሽ! #amleset

ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ሀይለኛ ሳትሆኚ ጠንካራ መሆን ትችያለሽ! #amleset

የሚፈልጉትን የሚያውቁ ሰዎች ህይወት ይቀይራሉ !!  ቢሊዬነር ኢብሳ ዳሚና

የሚፈልጉትን የሚያውቁ ሰዎች ህይወት ይቀይራሉ !! ቢሊዬነር ኢብሳ ዳሚና

እናንተ ሳታውቁት ካንሰርን እየጠራችሁ ነው! ኤደን ብርሀኑ | Eden Birhanu #ethiopianpodcast #abrhamfantu #Africanpodcast

እናንተ ሳታውቁት ካንሰርን እየጠራችሁ ነው! ኤደን ብርሀኑ | Eden Birhanu #ethiopianpodcast #abrhamfantu #Africanpodcast

ፊልተር (Filter) መጠቀማችን በጣም አስጊ ነው! ሜካፕ አርቲስት ሜላት ታሪኩ | Makeup Artist Melat Tariku #greatness

ፊልተር (Filter) መጠቀማችን በጣም አስጊ ነው! ሜካፕ አርቲስት ሜላት ታሪኩ | Makeup Artist Melat Tariku #greatness

የነፍስህ ሙግት ምንድነው ? የነፍስን ጥያቄ መመለስ ይቻላል! | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

የነፍስህ ሙግት ምንድነው ? የነፍስን ጥያቄ መመለስ ይቻላል! | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

በፈተና ውስጥ የሚፀና የተባረከ ሰው ነው:: እግዚአብሔርን ፈልገን ሄደን እናውቃለን?  ከዶ/ር ዲያቆን ከሣቴ ብርሃን ጋር #resilience #Blessing

በፈተና ውስጥ የሚፀና የተባረከ ሰው ነው:: እግዚአብሔርን ፈልገን ሄደን እናውቃለን? ከዶ/ር ዲያቆን ከሣቴ ብርሃን ጋር #resilience #Blessing

ከውስጣችን  ስናድግ የሚጎዱን ሰዎች ይሸሻሉ...| ከሳይኮ ቴራፒስት ትዕግስት ዋልተንጉስ ጋራ የተደረገ ቆይታ

ከውስጣችን ስናድግ የሚጎዱን ሰዎች ይሸሻሉ...| ከሳይኮ ቴራፒስት ትዕግስት ዋልተንጉስ ጋራ የተደረገ ቆይታ

ለራስህ መልካም ማድረግ ራስ ወዳድነት አይደለም። | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

ለራስህ መልካም ማድረግ ራስ ወዳድነት አይደለም። | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Tamagn Muluneh Full Album  Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant

Tamagn Muluneh Full Album Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant

GYM መስራት ከመጀመሮ በፊት ይህንን ይመልከቱ! | ሄኖክ ገብሬ | Henok Gebre #gym #gymlife   #greatness #Greatnessschool

GYM መስራት ከመጀመሮ በፊት ይህንን ይመልከቱ! | ሄኖክ ገብሬ | Henok Gebre #gym #gymlife #greatness #Greatnessschool

የፍረስው ቤቴን አብረን እንየው

የፍረስው ቤቴን አብረን እንየው

ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast

ተመስገንን ሞቴ ላይ ነው የተማርኩት! ይድነቅ ቃሲም | Yidnek Kasim #ethiopiantiktok #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast

ልዩ ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር….

ልዩ ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር….

መልካምነቴን ብተወውስ? | ዶ/ር ወዳጄነህ | Dr Wodajeneh Meharene

መልካምነቴን ብተወውስ? | ዶ/ር ወዳጄነህ | Dr Wodajeneh Meharene

#ethiopia 😱 ኬንያውያንን ያሳበደው 🇰🇪 🆚 🇪🇹 ናይሮቢን ያስናቀው ክስተት!🔥| @Meshualekia - መሿለኪያ

#ethiopia 😱 ኬንያውያንን ያሳበደው 🇰🇪 🆚 🇪🇹 ናይሮቢን ያስናቀው ክስተት!🔥| @Meshualekia - መሿለኪያ

ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድን ነው? መፍትሄስ አለው? ቃልኪዳን ይርጋ | Kalkidan Yirga #sleephealth

ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድን ነው? መፍትሄስ አለው? ቃልኪዳን ይርጋ | Kalkidan Yirga #sleephealth

አሜሪካ ጎዳና ላይ የሚኖሩት የ70 ዐመትእናትና ልጅ ፡  ፡  የኛሰው በአሜሪካ

አሜሪካ ጎዳና ላይ የሚኖሩት የ70 ዐመትእናትና ልጅ ፡ ፡ የኛሰው በአሜሪካ

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com