@anchro
Автор: አንክሮ
Загружено: 2021-11-05
Просмотров: 5517
#አንክሮ ፡ ዘማሪት ጥሩነሽ ደገፋ - አለ በመርከቧ - አዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
#Anchro ፡ Singer Tirunesh Degefa - Ale Bemerkbua official video Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Hymn.
ግጥምና ዜማ - ዘማሪ ዲያቆን በኃይሉ ተበጀ
Lyrics & Melody - Deacon Behailu Tebeje
አለ በመርከቧ የማያንቀላፋ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን ተስፋ
እርሱ ሲገሥጸው ቃልም ሲናገር
በፊቱ ጸጥ ይላል ማዕበል ባህር
አለ በመርከቧ የማያንቀላፋ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን ተስፋ
እርሱ ሲገሥጽ ቃልም ሲናገር
በፊቱ ጸጥ ይላል ማዕበል ባህር
መምህር ሆይ ለሞት አትስጠን
ስንጠፋ ዝም አትበለን
አድነን ከአየር ከባህሩ
እያሉ ሐዋርያት ተጣሩ
አድነን ከአየር ከባህሩ
እያሉ ሐዋርያት ተጣሩ
አለ በመርከቧ የማያንቀላፋ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን ተስፋ
እርሱ ሲገሥጽ ቃልም ሲናገር
በፊቱ ጸጥ ይላል ማዕበል ባህር
ተጨንቀው ወደ እርሱ ቀረቡ
ዝም እንዲል አውሎ እና ወጀቡ
ተነስቶ ንፋሱ አሁን
ገሰጸው ጌታ ማዕበሉን
ተነስቶ ንፋሱ አሁን
ገሰጸው ጌታ ማዕበሉን
አለ በመርከቧ የማያንቀላፋ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን ተስፋ
እርሱ ሲገሥጽ ቃልም ሲናገር
በፊቱ ጸጥ ይላል ማዕበል ባህር
በመርከብ የሚያሻግራችሁ
ወደ ርስት ሕይወት የሚወስዳችሁ
እያለ ከእናንተ ጋራ
ልባችሁ ስለምንስ ፈራ
እያለ ከእናንተ ጋራ
ልባችሁ ስለምንስ ፈራ
አለ በመርከቧ የማያንቀላፋ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን ተስፋ
እርሱ ሲገሥጽ ቃልም ሲናገር
በፊቱ ጸጥ ይላል ማዕበል ባህር
በስምህ ከእኛ ዘንድ ሞት ይራቅ
ለዓለም ሰላምህ ትታወቅ
መርከብህ ቤተ ክርስቲያንን
ጠብቃት ከመከራ ኀዘን
መርከብህ ቤተ ክርስቲያንን
ጠብቃት ከመከራ ኀዘን
አለ በመርከቧ የማያንቀላፋ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን ተስፋ
እርሱ ሲገሥጽ ቃልም ሲናገር
በፊቱ ጸጥ ይላል ማዕበል ባህር
አለ በመርከቧ የማያንቀላፋ
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችን ተስፋ
እርሱ ሲገሥጽ ቃልም ሲናገር
በፊቱ ጸጥ ይላል ማዕበል ባህር
ስለመዝሙር ሁሉን እናደርጋለን!
የወደዱትን ለሚወዱት ያጋሩ!
Follow anchro
http://www.youtube.com/c/anchro?sub_c...
/ anchro
https://t.me/anchro
/ a_anchro
#Subscribe_በማድረግ_ቤተሰብ_ይሁኑን_አገልግሎታችንንም_ይደግፉ
Lyrics video by anchro .©2021 anchro hymn production.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: