ጋሻው አዳል-Gashaw Adal - Ethiopian Amharic best Classic Music - 'አንዲት ቆንጆ አይቸ'
Автор: Tona Media
Загружено: 2024-10-25
Просмотров: 32138
ይህ 'አንዲት ቆንጆ አይቸ' የተሰኘው እጂግ ተወዳጅ የሆነ የጋሻው አዳል ዘፈን እጂግ ተወዳጅና ዘመን አይሽሬ ከሆኑ ስራዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡
*ጋሻው አዳል በወሎ ክፍለሀገር የጁ አውራጃ ወልዲያ ከተማ ተወልዶ ያደገ የ1970ና 80ዎቹ ተወዳጅ ሙዚቀኛ ነበር!
*ጋሻው አዳል ከ1978-1986 ዓም ባሉት ጊዜያት ከ10 ያላነሱ የዘፈን ካሴቶች(አልበም) አሳትሟል
*አብዛኞቹን የዘፈኑን ግጥሞች የጻፋቸው ራሱ ነው!
*አብዛኞቹን ዘፈኑን ያቀናበረለት ይሳቅ ባንጃው ነው!
*ጋሻው አዳል እጂግ አስደናቂ ድምጽ እና የሙዚቃ ታለንት የታደለና ሰርቶ ካለፋቸው ስራዎች በላይ የላቁ ስራዎችን ማበርከትየሚችል የሙዚቃ ሰው ቢሆንም እጂግ ውብ የሆኑና ተወዳጂነትን ያተረፉ ዘመን አይሽሬ ዘፈኖችን አበርክቶልን ብዙ መስራት በሚቺልበት እድሜ ከዚህ አለም ተለይቷል፡፡
ስለተወዳጁ የሙዚቃ ሰው ተጨማሪ መረጃ ከታቸ ባሉት ሊንኮች በምግባት ማግኘት ይቻላል፦
• Видео
• A Rare Gashaw Adal Interview Clip (ቆየት ያለ ...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: