B/General Tsige Dibou Part ll ብርጋዴር ጄኔራል ጽጌ ዲቡ ክፍል ሁለት
Автор: Atamenta Tsige
Загружено: 2025-06-14
Просмотров: 2679
ከብ/ጄኔራል ጃጋማ ኬሎ ጋር (ከፍል ሁለት) - ይህን በሁለት ከፍል የቀረበውን ዘጋቢ ቪዲዮ ለማዘጋጀት የተጠቀምንባቸዉ ቃለ መጠይቆችን እና ረዳት መረጃዎችን ለማሰባሰብ 30 ዓመታት ያህል የፈጀ ሲሆን፣ በኢትዮጲያ ታሪክ የመጀመሪያዉ የኢትዮጲያ ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት ጄኔራል ጸጌ ዲቡ ላይ ያተኩራል። ከትውልድ እስክ ሕይወተ ህልፈታቸዉ በዘልማዱ የ"ታህሳሱ ግርግር" እየተባለ በሚጠቀሰዉ በ1953ቱ ዓ.ም. መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ዉስጥ የነበራቸዉን ሚና ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተቻለ መጠን ለማቅረብ ይሞክራል። በተጨማሪም ሙከራዉ ከሽፎ ህይወታቸዉ ካለፈ በኋላ በቤተሰቡ ላይ የደረሰዉን እንግልት ይዳስሳል። ይህ ዝግጅት ለቀጣዩ ትውልድ ጸሐፊዎች፣ ማህበራዊ ሚዲያ አዘጋጆች እና ተጠቃሚዎች ከወገንተኝነት እንዲጸዱ እና ትምህርታዊ እንዲሆን በማሰብ ነዉ።
#ethiopia #ethiopianhistory #ethiopiannews #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopianmovie #ethiopianpolitics #ethiopianeducationalcontent #ethiopianeducation #ethiopianmusic #ethiopian #etvnews
#haileselassie #jah #tahsasgereger
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
#alemayhueshete #parenting #habesha #abbaytv #ebs #love #music #amharagirl #kidnapping #abelbirhanuየወይኗ #music #seifufantahun
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: