Brig. General Tsige Dibou/ - ብ/ር ጄኔራል ጸጌ ዲቡ ከሌ/ጄኔራል ወልደሥላሴ በረካ ጋር
Автор: Atamenta Tsige
Загружено: 2025-10-03
Просмотров: 2434
ይህን ዘጋቢ ቪዲዮ ለማዘጋጀት የተጠቀምንባቸዉ ቃለ መጠይቆችን እና ረዳት መረጃዎችን ለማሰባሰብ 30 ዓመታት ያህል የፈጀ ሲሆን፣ በኢትዮጲያ ታሪክ የመጀመሪያዉ የኢትዮጲያ ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት ጄኔራል ጸጌ ዲቡ ላይ ያተኩራል። ከትውልድ እስክ ሕይወተ ህልፈታቸዉ በዘልማዱ የ"ታህሳሱ ግርግር" እየተባለ የሚጠቀሰዉ የ1953ቱ ዓ.ም. መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ዉስጥ የነበራቸዉን ሚና ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተቻለ መጠን ለማቅረብ ይሞክራል። በተጨማሪም ሙከራዉ ከሽፎ ህይወታቸዉ ካለፈ በኋላ በቤተሰቡ ላይ የደረሰዉን እንግልት ይዳስሳል። ይህ ዝግጅት ለቀጣዩ ትውልድ ጸሐፊዎች፣ ማህበራዊ ሚዲያ አዘጋጆች እና ተጠቃሚዎች ከወገንተኝነት እንዲጸዱ እና ትምህርታዊ እንዲሆን በማሰብ ነዉ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: