ጽዮን ማርያም – የእግዚአብሔር ወልድ መኖርያ እመቤታችን | ህዳር 21 ለምን ይከበራል? | Hidar 21 | የ21 ደቂቃ መንፈሳዊ ትምርህት!!
Автор: MESFIN 1_30[365]
Загружено: 2025-11-29
Просмотров: 316
ህዳር 21 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት የምትከብረው “ጽዮን ማርያም” የተሰወረው መሰውር ፅላት (ታቦት) በእስክንድሮስ ከተማ በተአምራዊ መንገድ የተገኘበትን ድንቅ ታሪክ፣ ተአምራት እና መንፈሳዊ ትምህርት በዚህ ቪድዮ ውስጥ እንመለከታለን።
ድንግል ማርያም ለዓለም መድኃኒት የሆነውን እግዚአብሔር ወልድን የተቀበለችበት ቤተ መቅደስ በመሆኗ በዛሬው ቀን ታላቅ ክብር እና ምስጋና ትከበራለች።
በዚህ መንፈሳዊ ጉዞ፣
✨ በምን ምክንያት ምን ይዘን እናከብራለን?
✨ ታቦቱ እንዴት ተገኘ?
✨ ጽዮን ማርያም ለህይወታችን የምትሰጠን ትምህርት ምንድነው?
እና ከመንፈሳዊ ትምህርቷ በዛሬው ቀን በህይወታችን ምን እንፈጽም — ሙሉውን ቪድዮ ይመልከቱ።
በእመቤታችን ቸርነት ሁሉም ህዝበ ከርስቲያን በህይወታችን ትልቅ በረከት ይደረግልን።
የእመቤታችን ፍቅሯ በልቦናችን ጣዕሟ በአንደበታችን ይደርብን 🙏❤️
👉 ቪድዮውን ይመልከቱ እና ያጋሩ
👉 የመንፈሳዊ ቪድዮዎች ለመመልከት ቻናሉን Subscribe ያድርጉ
👉 የእግዚአብሔር ቸርነት ህዝበ ክርስቲያን ጋር አብሮን ይሁን ✨
#MESFIN1_30[365] #EthiopianOrtodox #ጽዮንማርያም #ህዳር21 #ድንግልማርያም #ኦርቶዶክስ #ቤተክርስቲያን #ታቦት #እመቤታችን #ተአምራት #መንፈሳዊትምህርት #EOTC #ZionMary #OrthodoxTewahedo #SpiritualVideo
ይኽ MESFIN 1-30[365] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤
የቤተክርስቲያን ታሪክ፣
የቅዱሳን ገድል፣
የቅዱሳን በዓላት
የቅዱሳን ታሪክ
ስንክ_ሳር ተዘጋጅተው ይቀርቡበታል!!
#MESFIN1_30[365] #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ #OrtodoxEthiopia #Tewahedo #የቀኖናትምህርት #ዶግማ #ቅዱሳን #የቅዱሳንታሪክ #በዓል #የቤተክርስቲያንበዓል #የኦርቶዶክስትውፊት #አማርኛ #YekdusanTarik#OrtodoxChurch #ኢትዮጵያ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: