Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ

Автор: መባ-Mebba

Загружено: 2026-01-21

Просмотров: 40

Описание:

ስንክሳር ዘጥር ፲፬
                
 ብጹዕ አቡነ አረጋዊ
                     
በዚህች ቀን ታላቁና የከበረው አባታችን አቡነ አረጋዊ (ዘሚካኤል) የተወለዱበት እና ወደ ደብረ ዳሞ የወጡበት ነው።

እኚህ አባት ከ9 ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆኑ አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉሥ ነበሩ፡፡ እናታቸው ንግሥት እደና ይባሉ ነበር፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው ዘሚካኤል ነው፡፡

ጥበብ መንፈሳዊ ሲማሩ አድገው ወደ እስክንድርያ ገዳም ገቡ፡፡ አበምኔቱ አባ ጳኩሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውን አውቀው መዓረገ ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል፡፡

የንጉሣዊ የቅንጦት ኑሮ ንቀው ትተው ገዳም ገብተው በምንኩስና ተወስነዋል፡፡ አባታችን በተጋድሏቸውም ከአባ እንጦንስ፣ ከአባ ጳውሊ እና ከአባ መቃርስ ቀጥሎ በአራተኛ ማዕረግ አበ መነኮሳት ሆነው ተመርጠዋል።

በገዳመ ዳውናስ 7 ዓመት ከቆዩ በኋላ ወደ ሮም ተመልሰው ሲያስተምሩ የሀገራችን ኢትዮጵያን ዜና ሰምተው ለመምጣት በ480 ዓ.ም ከአባ ፍሬምናጦስ በኋላ መንገድ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም በክንፉ ተሸክሞ አክሱም አድርሷቸዋል፡፡

ተመልሰውም ሄደው ስለ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ  መስክረዋል፡፡ ሐዋርያ ሳይላክላት በሃይማኖት በምግባር ጸንታ ትኖራለች ብለው ለሰባቱ ዘመዶቻቸው አበው መነኮሳት ነገሯቸው፡፡ ስምንቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው በሮም ነግሦ የነበሩ ይስሐቅን (አባ ገሪማን) ጨምረው ንጉስ አልአሜዳ በነገሠ በአምስተኛ ዓመት ማለትም በ480 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ዘጠኝ ሆነው መጥተዋል፡፡

አባ አረጋዊ እናታቸው ቅድስት እድናን ደቀ መዝሙራቸውን ማትያስን አስከትለው እግረ መንገዳቸውን እያስተማሩና ድውያንን እየፈወሱ ደብረ ዳሞ ደረሰዋል፡፡

ከእግረ ደብር ሆነው አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር 90/91፥11-16 ላይ “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡፡

ወዲያው "ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ" ብለው አመስግነዋል፡፡ ቦታውም ደብረ ሃሌ ሉያ ተብሏል፡፡

በዚያ ዕለት ግማሽ ኅብስት በልተው ጠገቡ። ከዚያ በኋላ ግን ምድራዊ ኅብስት አልተመገቡም፡፡ በሰንበተ ክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ ኅብስተ ሰማያዊ እያመጡላቸው ይመገቡ ነበር እንጂ፡፡

ኋላም ዜና ጽድቃቸውን ሰምተው ከስድስት ሺህ ያላነሱ ደቀ መዛሙርት ተሰብስበውላቸዋል፡፡

ዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ሌሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግሥትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግሥቴን አወርሰሃለሁ ብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡

በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ። አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡

                   #ethiopia #duet #eotc .    •❀• [ ስንክሳር ዘጥር ፲፬ ] •❀•
                
          •• ቅዱስ አቡነ አረጋዊ ••
                       ๏-❀-๏

                   #eotc #ethiopia #christiansaint #habesha #duet #love #orthodoxy #tewahedo

የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel

ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት - The Birth of Saint Tekle Haymanot

ቅዱስ ቁርባን ብመምህር ኣስመላሽ ገብረ ሕይወት

ቅዱስ ቁርባን ብመምህር ኣስመላሽ ገብረ ሕይወት

ሀብታሙ አያሌው ስለ እስክንድር ነጋ እና አርበኛ ዘመነ ካሴ የሰጠው ድንቅ ምላሽ | ባንዳው ማነው አብይ አህመድ ወይስ ፋኖ ! #anchor media

УТРЕННЯЯ МОЛИТВА: БЛАГОСЛОВЕНИЕ ГОСПОДА НА ЭТОТ ДЕНЬ

የጥር  4 የነባቤ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ገድል

የጥር 4 የነባቤ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ገድል

የተሰራጨው ሰነድ መዘዝ!አስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ!ሰራዊቱ ለቆ ወጣ!የሰመራው ወታደራዊ ስብሰባ!መርሳ ሐራ ሐገረማርያም ደብረማርቆስ መቀሌ

የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ

የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ

የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት - The Birth of Jesus Christ

Почему зарядка после 60 ускоряет потерю мышц? Парадокс сардинских долгожителей | ЗДОРОВЬЕ ДАРОМ

ገድለ አቡነ ዘርዓ ቡሩክ

ገድለ አቡነ ዘርዓ ቡሩክ

በፋኖ አንድነት 4ኪሎ ታምሷል የውጪ ዲፕሎማቶች ዝግ ስብሰባ በፋኖ ጉዳይ | አዲስ አበባ 5ቱም በሮች በከፍተኛ ጥበቃ ታጅበዋል #anchor media

ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ

ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ

Молитва

Молитва "Да воскреснет Бог", "молитва Честному Кресту" - 40раз

СЛУЧИТСЯ В ФЕВРАЛЕ: СТОЛИЦА СОДРОГНЕТСЯ — ОН ЗАПЛАТИТ СТРАШНУЮ ЦЕНУ!СТРАШНОЕ ПРЕДУПРЕЖДЕНИЕ ЗОСИМЫ

የዓርብ ገድለ አቡነ ሃብተ ማርያም

የዓርብ ገድለ አቡነ ሃብተ ማርያም

24 January 2026

24 January 2026

📍ንግሥ📍 ህፃኑ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ከበረ📍ከሸገር አዲስ አበባ ጥር 15 #ቀጥታ ከ#ለገሀር #live #፳፻፲፰ #2026

የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል

የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል

Акафист Пресвятой Богородице ✿ «Радуйся Невесто неневестная» online video cutter com

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com