Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ምስጢረ ሜሮን(ሚስጢረ ሜሮን የተቀበልኩበት ቀን ማስታወሻ) | ፓሩሲያ ፭ | ዘማሪት የምስራች አበበ |Hymn| Songs

Автор: የሮዛሪ ድምፅ | Voice of Rosary

Загружено: 2025-03-06

Просмотров: 2146

Описание:

በተሰጠን የመንፈስ ስጦታ ሀይል
የሚቀድስ እሳት የሚያቀጣጥል
በግንባር የሚታይ የመዳን መለያ
ምስጢረ ሜሮን ቅባት የመንግስቱ ማሳያ

1- ጽኑ ወታደር የሚያደርግ የሚያበረታ
የጌታን የጦር እቃ ለብሰን እንዳንረታ
በመንፈስ ቅዱስ የሚሞላን በብዙ ስጦታ
የእረኛችን ለራሳችን ዘይት እንድንጸና ስንመታ

አዝ2-
ስለሰጠኸን ጥበብ ተመስገን
ስላደልከን ልቦና ተመስገን
ስላስተማርከን እውቀት ተመስገን
ስለሞላኸን ሀይልህ ተመስገን
ስለባረከን በአምልኮ ተመስገን
እግዚአብሔርን ስለምንፈራ ተመስገን
ስለምክርህ ተመስገን
ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ተመስገን

በተሰጠን...

2- በወል ክህነት ለአገልግሎት እንድንበረታ
በአምልኮ ሕብረት ሆነኸን የኛ አሌኝታ
ለወንጌል ሰርተን ሁነን ለእውነት መከታ
በቤተክርስቲያን ሕይወት አገኘን የማይገታ

ስለሰጠኸን...
ተመሰሰገን...

ዘማሪት የምስራች አበበ
ሙዚቃ ቅንብር ኪዳነማርያም አድማሱ (ኪዱ)
ሊድ ጊታር ስብሐት እንዳለ
21 ስቱዲዮ
ቪዲዮ ቀረጻ ያሬድ ደሳለ (ጌታዬ ሁለመናዬ)
ግጥም ዜማ ዳይሬክቲንግ ራዕይ ሳሙኤል ጆሲ ደብረሰላም
ቪዲዮ ኢዲቲንግ ሔኖክ ግርማ
አጃቢ መዘምራን የባሕርዳር ደብረገነት ኪዳነምሕረት ካቴደራል ቁምስና መዘምራን እና የባሕርዳር IMCS አባላት


እንኳን ወደዚህ የዩትዩብ ገፅ በደህና መጣችሁ በዚህ ገፅ የሚከተለውን የቤተክርስቲያን ሐሳብ እናገለግላለን እንጋራለን "ቅዱስ ዜማ በቅዱስ መጽሐፍ ተመስግኗል(ኤፌሶን 5:19 ቆላስያስ3:16) ...ቅዱስ ዜማ ከሊጡርጊያ ተግባር ጋር ጥብቅ የሆነ ግንኙነት ካለው በቅድስና ያድጋል፤ በውበት ጸሎትን ይገልጻል ፤ አንድነትን ያስፋፋል ፤ ከፍ ባለ ሥነ-ስርዓትም ቅዱሳት ስርዓቶችን ያበለጽጋል። ቤተክርስቲያንም በእውነት ኪነ ጥበብ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ትቀበላለች ፤ በጥራታቸው ተስማሚና ተገቢ ከሆኑም በመለኮታዊ አገልግሎት ላይ ታውላቸዋለች።" የሁለተኛው ቫቲካን ጉባኤ ስለ ስርዓተ አምልኮ ምዕራፍ 6 ቁጥር 112
Join this channel to get access to perks:
   / @ethiopiancatholic  

Social Media
Facebook   / 478539786435992  
Telegram https://t.me/Catholicsong
YouTube    / @ethiopiancatholic  

#EthiopianCatholicSong #HawassaCatholicSong #EthiopianCatholicMezmur​#EthiopianCatholicChurch​​ #Catholic​​ #EthiopianCatholic​​ #CatholicMezimurLyrics​​
#LyricsVideos​​ #Mezmur​​ #ካቶሊክ​​ #ካቶሊክመዝሙር​​
Rosery, ሮዛሪ, ሮዘሪ, መቁጠርያ, መቁጸርያ, VoiceOfRosary, Rosary
hymns for mass, catholic hymns of praise, church songs catholic,holy rosary monday, virtual rosary, catholic diocese,thursday holy rosary,mass times online,livestream mass,daily mass,the daily mass,the daily mass,rosary for sunday,catholic church near me,spiritual praise songs,music for body and spirit

ምስጢረ ሜሮን(ሚስጢረ ሜሮን የተቀበልኩበት ቀን ማስታወሻ) | ፓሩሲያ ፭ | ዘማሪት የምስራች አበበ |Hymn| Songs

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

አበርታኝ በዘማሪት አልናታ አማረ (አዱ) Abertagn New Cover Catholic Song by Eltana Amare(Adu) 2018 ዓ.ም

አበርታኝ በዘማሪት አልናታ አማረ (አዱ) Abertagn New Cover Catholic Song by Eltana Amare(Adu) 2018 ዓ.ም

ተሰምቶ አይታወቅ Tesemto Ayitawek የአብሥራ ኳየር |Hymn| Songs

ተሰምቶ አይታወቅ Tesemto Ayitawek የአብሥራ ኳየር |Hymn| Songs

ዮርዳኖስን መሻገር -- የእያሱ መፅሐፍ 4ኛ ትምህርት | Hope ወጣቶች

ዮርዳኖስን መሻገር -- የእያሱ መፅሐፍ 4ኛ ትምህርት | Hope ወጣቶች

🔥 Пилот из Саудовской Аравии призвал Иисуса — и случилось чудо

🔥 Пилот из Саудовской Аравии призвал Иисуса — и случилось чудо

🛑 መልእክተኛው እውነቱን ተናገረ አዶናይ በመጨረሻ እጅ ሰጠ

🛑 መልእክተኛው እውነቱን ተናገረ አዶናይ በመጨረሻ እጅ ሰጠ

Track 01 || የአማልክት አምላክ || Catholic Mezmur ዘማሪ ቸርአምላክ በርሀ

Track 01 || የአማልክት አምላክ || Catholic Mezmur ዘማሪ ቸርአምላክ በርሀ

''ተመስገን'' አዲስ ዝማሬ በዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸው

''ተመስገን'' አዲስ ዝማሬ በዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸው

እንዴት ካቶሊክ ሆንክ በዮሐንስ ፈሪ 1984 ዓ.ም |Hymn| Songs

እንዴት ካቶሊክ ሆንክ በዮሐንስ ፈሪ 1984 ዓ.ም |Hymn| Songs

Путин обратился к армии Украины || Открытие второго фронта?

Путин обратился к армии Украины || Открытие второго фронта?

ምን ዓይነት ፍቅር ነው | ኃይል እያለው || Min Aynet Fikir New | Hayl Eyalew

ምን ዓይነት ፍቅር ነው | ኃይል እያለው || Min Aynet Fikir New | Hayl Eyalew

ቤተ-ክርሰቲያን አንተዉም ከቶ || ልዩ ዝማሬ ||  ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ

ቤተ-ክርሰቲያን አንተዉም ከቶ || ልዩ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ

የምለው አጣው | Yemilew Ataw ቢኒያም አፈወርቅ ከ ፊሶን የህብረት ዘማሪዎች ጋር  Benyam Afework with Pison Choirs

የምለው አጣው | Yemilew Ataw ቢኒያም አፈወርቅ ከ ፊሶን የህብረት ዘማሪዎች ጋር Benyam Afework with Pison Choirs

Mezmur - ሁሉን የሚችለው እና አለኝ ወዳጅ -  ሁለት መዝሙሮች በዘማሪ መላኩ New Catholic Mezmur 2024

Mezmur - ሁሉን የሚችለው እና አለኝ ወዳጅ - ሁለት መዝሙሮች በዘማሪ መላኩ New Catholic Mezmur 2024

አዲስ የንስሃ ዝማሬ

አዲስ የንስሃ ዝማሬ "ልቤ ልብ ገዝቶ" ዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም

የመለኮታዊ ምሕረት መንፈሳዊነቶች የመለኮታዊ ምሕረት መቁጠርያ የመለኮታዊ ኖቬና(ታስዕት) የምሕረት ሰዓት |Hymn| Songs

የመለኮታዊ ምሕረት መንፈሳዊነቶች የመለኮታዊ ምሕረት መቁጠርያ የመለኮታዊ ኖቬና(ታስዕት) የምሕረት ሰዓት |Hymn| Songs

በድል መራኸን - በዘማሪ ቢኒያም አፈወርቅ ከፊሶን የህብረት ዘማሪዎች ጋር

በድል መራኸን - በዘማሪ ቢኒያም አፈወርቅ ከፊሶን የህብረት ዘማሪዎች ጋር

ቅጥር ሰርተህ|| keter sertehe|| አምልኮ|| Worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye

ቅጥር ሰርተህ|| keter sertehe|| አምልኮ|| Worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye

የበገና ዝማሬ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

የበገና ዝማሬ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

«Страсть к молитве» Джеймс Цимбала

«Страсть к молитве» Джеймс Цимбала

#የምስጋና መዝሙሮች ስብስብ @HCC PRODUCTION

#የምስጋና መዝሙሮች ስብስብ @HCC PRODUCTION

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]