የአፍ ሽታ ያስቸግሮዎታል? ሀኪም ቤት ሳይሄዱ በአንዴ የሚያጠፉባቸው ምስጢሮች!
Автор: ቤተ_ጤና
Загружено: 2025-12-12
Просмотров: 262
የአፍ ሽታ በራስ መተማመንን የሚቀንስ አሳፋሪ ችግር ቢሆንም፤ 100% መፍትሄ አለው! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ሳይንሳዊ መሰረት ያላቸውን እና በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጁ 4 ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎችን አሳያችኋለሁ። እነዚህም፦ ቅርንፉድ (Cloves)፣ ኦይል ፑሊንግ (Oil pulling)፣ ቤኪንግ ሶዳ እና የምላስ እንዲሁም የጨጓራ ጤና አጠባበቅ ናቸው።
እነዚህ ዘዴዎች የአፍን ሽታ ከማጥፋት በተጨማሪ፤ የአፍ ውስጥ ባክቴሪያን በማመጣጠን ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ይሰጣሉ።
የጠዋት አፍ ሽታ፣ የቆየ መጥፎ ሽታ፣ መራራ ጣዕም፣ ምላስ ላይ ነጭ ነገር መኖር ወይም ከጨጓራ ጋር የተያያዘ የአፍ ሽታ ካለብዎት... ይህ ቪዲዮ የእርስዎ መፍትሄ ነው።
በዚህ ቪዲዮ ምን ይማራሉ? ✔️ ቅርንፉድ (Cloves) እንዴት ጠረን አምጪ ባክቴሪያዎችን እንደሚገድል ✔️ ኦይል ፑሊንግ (በዘይት መጉመጥመጥ) መርዛማ ነገሮችን እንዴት እንደሚያወጣ ✔️ ቤኪንግ ሶዳ እንዴት የአፍን አሲድ እንደሚያስተካክል ✔️ ምላስን መፋቅ/ማጽዳት ለምን ግዴታ እንደሆነ ✔️ የጨጓራ አሲድ ከአፍ ሽታ ጋር ያለውን ግንኙነት እና መፍትሄውን
ቪዲዮውን ለሌሎች በማጋራት (Share) ለውጥ አምጡ!
Bad breath is embarrassing, but it’s also 100% fixable. In this video, I break down 4 powerful natural remedies that actually work — cloves, oil pulling, baking soda rinse, and proper tongue + stomach care.
These are simple, safe, science-backed steps you can do at home to freshen your breath, balance oral bacteria, and fix the root cause of bad odor.
If you struggle with morning breath, chronic bad breath, sour taste, coated tongue, or stomach-related odor… this video is your solution.
✔️ How cloves kill odor-causing bacteria
✔️ Why oil pulling removes toxins from the mouth
✔️ How baking soda neutralizes acid
✔️ Why tongue cleaning is a MUST
✔️ And how stomach acid affects your breath
Share this with someone who needs it!
አፍ ሽታ መፍትሄዎች, የአፍ ሽታን ማጥፊያ, ተፈጥሮአዊ የቤት ውስጥ መፍትሄ, ቅርንፉድ ለአፍ ሽታ, ኦይል ፑሊንግ, ቤኪንግ ሶዳ, የምላስ ጽዳት, የጠዋት አፍ ሽታ, የጥርስ ጤና አጠባበቅ, መጥፎ የአፍ ሽታን ማስወገድ, የጨጓራ ባክቴሪያ እና አፍ ሽታ, ቤተ ጤና ምክሮች, የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ, betetena,bad breath, ethiopianhealth tips, bad breath home remedy amharic
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: