ይህንን ሳያዩ የደም ግፊትዎን አይለኩ! ❗ | Don't Check Your Blood Pressure Until You Watch This! ❗
Автор: ቤተ_ጤና
Загружено: 2025-09-26
Просмотров: 267
"ዝምተኛው ገዳይ" በሚል የሚታወቀው ከፍተኛ የደም ግፊት፣ ምንም ምልክት ሳያሳይ ለልብ ድካም፣ ለስትሮክ እና ለኩላሊት ህመም ሊዳርግ ይችላል። በዚህ ቪዲዮ ከፋርማሲስት አዳነች መሀሉ ጋር በመሆን የደም ግፊትን በተመለከተ ማወቅ የሚገባዎትን ሁሉ እንመራዎታለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንሸፍናቸው ነጥቦች፦
✅ የደም ግፊት ምንድን ነው? የቁጥሮቹስ ትርጉም?
✅ በቤት ውስጥ በትክክል ለመለካት የሚረዱ 7 ወሳኝ ዝግጅቶች።
✅ የደም ግፊት መጠን መቼ ነው አደገኛ የሚሆነው?
✅ ህክምና ካልተደረገለት የሚያስከትላቸው ከባድ የጤና ችግሮች።
✅ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ እና ትክክለኛ የመድሃኒት አጠቃቀም።
ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት እባክዎ ላይክ እና ሼር ያድርጉ። ለተጨማሪ የጤና መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ!
#ከፍተኛየደምግፊት #ደምግፊት #ዝምተኛውገዳይ #ጤና #ኢትዮጵያ #ቤተጤና
High blood pressure, known as "The Silent Killer," can lead to heart attacks, strokes, and kidney failure, often with no warning signs. In this video, pharmacist Adanech Mehalu gives you a complete guide to understanding and managing your blood pressure.
What you will learn in this video:
✅ What is blood pressure? And what do the numbers really mean?
✅ The 7 crucial steps for accurate measurement at home.
✅ When your blood pressure reading is in the danger zone.
✅ The serious health risks of untreated hypertension.
✅ How to manage it with lifestyle changes and medication.
If you find this information helpful, please like and share this video. Don't forget to subscribe for more valuable health content!
#HighBloodPressure #Hypertension #TheSilentKiller #Health #Ethiopia #BeteTena
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: