Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በዓለ ርዕሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ ወቅዱስ ራጉኤል ወረብ | Ye Addis Amet ena ye Kidus Raguel Wereb | በመምሕር ፍሬስብሐት መንገሻ

Автор: ማኅሌት Mahlet

Загружено: 2020-09-10

Просмотров: 3068

Описание:

#እንኳን_አደረሳቹ
#በዓለ_ርዕሰ_ዐውደ_ዓመት_ዮሐንስ_ወቅዱስ_ራጉኤል

#አዲስ_ዓመት

ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ የመሸጋገሪያው ዕለት በየዓመቱ ቅዱስ ዮሐንስ እየተባለ ይጠራል፡፡ የዘመን መለወጫ፣ እንቁጣጣሽ፣ ሌላም መጠሪያ ስሞቹ ናቸው፡፡ በግእዝ ርእሰ ዐውደ ዓመትም ይባላል፡፡ ይህ በዓል የዓመት መጀመሪያ እንደመሆኑ መጠን በየዓመቱ ወሮች በመጀመሪያ ቀን ይከበራል፡፡ ያን ጊዜ ሌሊቱ ከቀኑ ጋር እኩል 12 ሰዓት ይሆናል፡፡ ዓመቱን ጠንቅቀው ሲቆጥሩ 364 ቀናት ይሆናል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ “ለዘመን መታወቂያው ይሆን ዘንድ ፀሐይና ጨረቃ ከዋክብትንም ፈጠረ” ይላልና /ሔኖክ. 21፥49/፡፡ በሌላ በኩልም በዘመነ ኖኅ በፍል ውኃ አጥለቅልቆ በኃጢአት ሕይወት ይኖሩ የነበሩት የኖኅ ዘመን ሰዎች ቀጥቶ ካጠፋ በኋላ ከንፍር ውኃ ምድር የተገለጠችበት ወር ነው /ኩፋሌ. 7፥1/፡፡ “በመጀመሪያው ወር ምድር ታየች የንፍር ውኃም ከምድር ደረቀ” የሚለውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል መሠረት አድርገው የአቡሻኸር ሊቃውንት የዘመን መለወጫን ታሪካዊ አመጣጥ ያስቀምጣሉ፡፡

✞
የቤተ ክርስቲያኒቱን ቀኖናዊ ሥርዐት ያጠኑ ሊቃውንት ደግሞ አዲስ ዓመት መስከረም አንድ ቀን መሆኑን አስመልክተው በክታባቸው እንዳስቀመጡት በአራቱ ወንጌላውያን ዘመኑን ይከፍሉታል፡፡ ምክንያቱም በዘመነ ዮሐንስ ተፀንሶ በዘመነ ማቴዎስ ተወልዶአል፡፡ በዘመነ ማርቆስ ተጠምቋል፡፡ በዘመነ ሉቃስ ተሰቅሎ ዓለምን ከፍዳና ከመርገም ነጻ አውጥቷል፤ እያሉ ታሪካዊ ሐረጋቸውን ጠብቆ አራቱ ወንጌላውያን ተከትለው ያለ እንቅፋት እንደሚጓዙ ያስረዳሉ::

#እንቁጣጣሽ

ኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ሳባ የጠቢቡ ሰሎሞንን ዝና ሰምታ ኢየሩሳሌም ተጉዛ ስትመለስ “እንቁ ለጣትሽ /ለጣትሽ እንቁ/ በማለት ከእንቁ የተሠራ የጣት ቀለበት ንጉሥ ሰሎሞን እጅ መንሻ እንዲሆናት አበርክቶላት ነበርና ይህን ታሪክ መነሻ አድርገው “እንቁጣጣሽ” የሚለው ስያሜ ከዚያ እንደመጣ የታሪክ ድርሳናት ያስረዱናል ፡፡ በኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ ዕለት ምድሪቱ በክረምቱ ዝናብ ረስርሳ ድርቀቷ ተወግዶ በአርንጓዴ እጸዋት ተውባ ሜዳው፣ ሸለቆውና ተራራው በአደይ አበባ ተንቆጥቁጠው የሚታዩበት ወቅት በመሆኑ ዕለቱ “እንቁጣጣሽ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡

በዚህ ወቅት ሕፃናትና ልጃገረዶች ነጭ ባሕላዊ ልብስ በመልበስ ለምለም ቄጤማና አደይ አበባ በመያዝ በአካባቢያቸው በመዞር አዲስ ዘመን መበሠሩን “እንኳን አደረሳችሁ” በማለት በቸርነቱ ዓመታትን የሚያፈራርቀውን እግዚአብሔርን በዝማሬ ያመሰግናሉ፡፡

መልካም_አዲስ_ዓመት

በዓለ ርዕሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ ወቅዱስ ራጉኤል ወረብ | Ye Addis Amet ena  ye Kidus Raguel Wereb | በመምሕር ፍሬስብሐት መንገሻ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የአቡነ ገሪማ በዓል ወረብ | Abune Gerima Beal Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ

የአቡነ ገሪማ በዓል ወረብ | Abune Gerima Beal Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ

Awde amet wereb; ዓውደ ዓመት ለባርኮ ንኢ ማርያም ለምሕረት ወሣሕል

Awde amet wereb; ዓውደ ዓመት ለባርኮ ንኢ ማርያም ለምሕረት ወሣሕል

ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል ወረብ | Sene Mikael Wereb | በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ | አ.አ. | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል ወረብ | Sene Mikael Wereb | በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ | አ.አ. | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ዘራፊ ገብቷል !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !! (Ethiopian New Comedic Drama)

ዘራፊ ገብቷል !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !! (Ethiopian New Comedic Drama)

Если слышите это от детей — немедленно уйдите, они вас не уважают. мудрость

Если слышите это от детей — немедленно уйдите, они вас не уважают. мудрость

የመስከረም17 በዓለ_መስቀል ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ #YeMeskerem17 #wereb #ortodox

የመስከረም17 በዓለ_መስቀል ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ #YeMeskerem17 #wereb #ortodox

To, co naukowcy odkryli pod grobem Jezusa w Jerozolimie, budzi ogromne emocje!

To, co naukowcy odkryli pod grobem Jezusa w Jerozolimie, budzi ogromne emocje!

የአጫብር ወረብ በማእከላውያን መዘምራን  - በጥምቀት በዓል ላስ ቬጋስ አሜሪካ #eotc  #wereb  #ethiopianorthodoxtewahedochurch

የአጫብር ወረብ በማእከላውያን መዘምራን - በጥምቀት በዓል ላስ ቬጋስ አሜሪካ #eotc #wereb #ethiopianorthodoxtewahedochurch

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተዓምር | Ye Kidus Giorgis Teamer

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተዓምር | Ye Kidus Giorgis Teamer

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

🛑 ''የአዲስ ዓመት ወረብ'' yeadis amet wereb የዘመን መለወጫ ወረብ yezemen melewecha wereb የአውደ ዓመት ወረብ awde amet

🛑 ''የአዲስ ዓመት ወረብ'' yeadis amet wereb የዘመን መለወጫ ወረብ yezemen melewecha wereb የአውደ ዓመት ወረብ awde amet

የመስከረም 1 ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ YeMeskerem 1 wereb

የመስከረም 1 ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ YeMeskerem 1 wereb

EOTC TV | ማዕደ ቅዱስ ያሬድ ልብን ደስ የሚያሰኝ ጥዑም ዜማ ሐምሌ 5 ለብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ

EOTC TV | ማዕደ ቅዱስ ያሬድ ልብን ደስ የሚያሰኝ ጥዑም ዜማ ሐምሌ 5 ለብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ

#ወረብ ዘቅዱስ ዮሐንስ#መጥምቀ መለኮት#ቅኚትና ጸናጽል@Keleme YaredTube

#ወረብ ዘቅዱስ ዮሐንስ#መጥምቀ መለኮት#ቅኚትና ጸናጽል@Keleme YaredTube

#Eritrean Orthodox tewahdo wereb abe kebre beal kidane mehret London 2023

#Eritrean Orthodox tewahdo wereb abe kebre beal kidane mehret London 2023

ወረብ ዘመስከረም ቅዱስ ዮሐንስ በመምህር ፍሥሓ

ወረብ ዘመስከረም ቅዱስ ዮሐንስ በመምህር ፍሥሓ

Христианская молитва. Разговор с Богом. Преподобный Исаак Сирин

Христианская молитва. Разговор с Богом. Преподобный Исаак Сирин

✨ የዐውደ ዓመት መዝሙራት || Ethiopian New Year Ge’ez Hymns (Nonstop Lyrics Video) ✨

✨ የዐውደ ዓመት መዝሙራት || Ethiopian New Year Ge’ez Hymns (Nonstop Lyrics Video) ✨

ግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ ማርያም ወረብ|Ginbot 21 Debre Mitmaq Wereb|በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ|አ.አ| መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ ማርያም ወረብ|Ginbot 21 Debre Mitmaq Wereb|በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ|አ.አ| መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

"Dziwaczne wystąpienie” — Trump i historia pisana na nowo

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com