ድህነት ሚስቱን የነጠቀው ድምጻዊ
Автор: HABESHA POST
Загружено: 2025-12-15
Просмотров: 890
በ1950ዎቹና 60ዎቹ ከነበሩት ስመ ገናና ድምጻውያን መካከል አንዱ ነው ። በአስገምጋሚው ድምጹ ክራሩን እየመታ ከአንጎራጎረ በኋላ ክራሩን ይሰባብረዋል ። ለምን እንዲህ ታደርጋለህ ተብሎ ሲጠየቅ ድህነት የምወዳትን ሚስቴን አሣጣኝ ... ይህ ደግሞ እጅግ ያበሳጨኛል ... እንጉርጉሮዬ ሁሉ እሷን ስለሚያስታውሰኝ በጣም እበሳጫለሁ ሲል ተናግሯል ። የዚህን ድንቅ ባለታሪክ ህይወትና ስራዎች እንቃኛለን
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: