የፍቅር ስቃያቸውን ያዜሙ ድምጻውያን
Автор: HABESHA POST
Загружено: 2026-01-05
Просмотров: 98
በአገራችን ከሚገኙ አንጋፋ ድምጻውያኖቻችን መካከል አንዳንዶቹ ከራሣቸው እውነተኛ የፍቅር ገጠመኝ ተነስተው በርከት ያሉ ዜማዎችን ተጫውተውልናል ። እነዚህ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመርኩዘው የሚሰሩ ዜማዎች ስሜተ ሙሉ ናቸው ። የሆነ የሚያጋቡት የሚያስተላልፉት ስሜት አለ ። ደግሞም በቀላሉ የሚረሱ አይደሉም ። በዘፈኖቹ ታሪኮች ውስጥ ነባራዊው ዓለም ውስጥ የምንኖር እኛ በስሜት መነካታች አይቀሬ ጉዳይ ነው ። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ ሙዚቃን ስናዳምጥ በሙዚቃው ታሪክ ውስጥ ራሣችንን ከተን ለኔ ነው እንዴ የተዘፈነው እስከንል ድረስ የምንሆነው ። እስቲ ለዛሬ ድምጻውያኖቻችን ከራሣቸው እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ ተነስተው ካዜሟቸው ዜማዎች መካከል ጥቂቶቹን እያነሣሣን እንጨዋወት ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: