Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal

Автор: illasha fekadu

Загружено: 2025-05-08

Просмотров: 7684

Описание:

ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal: Track 02 of the live recorded gospel album “Silante”.

ፍቅርህ

አምላክ ሆነህ ሳለህ
ለእኔ ብለህ እኔኑ ሆንህ
በቃላት ማይገለጥ
ክቡርነትህን ለፍቅር ተውህ

ራስህን ባዶ አረግህ (ትሁቱ)
ለመስቀል ሞት የታዘዝህ (ምትኬ)
መስዋዕት አንተ ሆነህ (የእግዚአብሄር በግ)
ካህኑም አንተ (ሊቀ ካህን)
ከአብ ታረቅሁኝ

ፍቅርህ ይገርመኛል /2x
ፍቅርህ ይደንቀኛል /2x

የተሠጠኝ ህይወት
ተመን አልባነት
ቢሠወረኝ
ሥጋዬ አስቸግሮኝ
ከሩጫዬ ቢያዘገየኝ

በድካም ምትራራ (ምትታገስ)
ትሁት ጠበቃ ስላለኸኝ (ጌታ ኢየሱስ) (አ ሃ ባንተ ምክንያት ሁሌ ፀናለሁ)
ተስፋዬ ይታደሳል (ታማኝ ነህ)
ከቶ ላትተወኝ ( ለዘለዓለም)
ስለያዝኸኝ

ትዕግስትህ ይገርመኛል
ያላንተ ማን ይችለኛል
ይቅርታህ ይደንቀኛል
ሰው ቢሆን ድሮ ጥሎኛል

ፍቅርህ ይገርመኛል / 4x

ይገርመኛል ፍቅርህ ...
ይደንቀኛል ፍቅርህ ...

ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Silante ስላንተ

Silante ስላንተ

Джем – ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal

Джем – ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal

' ዘፈን ጀመርኩ ስለው አለቀሰ ' ዘማሪ ኢላሻ ፍቃዱ በምኩራብ ሾው ድንቅ ቃለምልልስ Interview with Illasha Fikadu

' ዘፈን ጀመርኩ ስለው አለቀሰ ' ዘማሪ ኢላሻ ፍቃዱ በምኩራብ ሾው ድንቅ ቃለምልልስ Interview with Illasha Fikadu

ልዩ Liyu

ልዩ Liyu

የሁሌ /Yehule/ Pastor Tekeste Getnet/ፓስተር ተከስተ ጌትነት/

የሁሌ /Yehule/ Pastor Tekeste Getnet/ፓስተር ተከስተ ጌትነት/

የሚገርም  ፀጋ || Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

የሚገርም ፀጋ || Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

"ሌሎችን በከሰስኩበት ወድቄ ተገኘው" || እላሻ-ፍቃዱ እስራኤል#Meskelmedia ||#2024#NewPodcast#Abel abuna ጨዋታ #Chewata

ከመልካምነትህ በቀር - ዘማሪ ዕዝራ ንጉሴ ከሀሌሉያ ኳየር ጋር || Kemelkaminetih Beker - Ezra Negussie and Hallelujah Choir

ከመልካምነትህ በቀር - ዘማሪ ዕዝራ ንጉሴ ከሀሌሉያ ኳየር ጋር || Kemelkaminetih Beker - Ezra Negussie and Hallelujah Choir

Rediet Yirgu @ Kingdom Sound Worship Night 2025

Rediet Yirgu @ Kingdom Sound Worship Night 2025 "Bezufanu Yalew" Original Song By Azeb Hailu

ስላንተ Silante ሙሉ ሠንዱቅ full Album

ስላንተ Silante ሙሉ ሠንዱቅ full Album

#Fikrih #Yigermegnal #by #Illasha #Fekadu (ፍቅርህ ይገርመኛል)

#Fikrih #Yigermegnal #by #Illasha #Fekadu (ፍቅርህ ይገርመኛል)

Natnael Solomon @ Kingdom Sound Worship Night

Natnael Solomon @ Kingdom Sound Worship Night "Fithin Eshalew" Original Song - Kenesa & Solomon Bula

" #መዝሙር አካባቢ መሆን የራሱ ፈተና አለው" I ዘማሪ እላሻ ፍቃዱ #በኪያ_ሾው I #Ilasha_Fikadu I #Kiya_Talk_Show I #2023

ሙሉዬን ውሰደዉ||  Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

ሙሉዬን ውሰደዉ|| Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

Samuel Tesfamichael - remix AYMELEKIM KANTE LELA 2025

Samuel Tesfamichael - remix AYMELEKIM KANTE LELA 2025

Воскликну Аллилуйя + Шторм | Raise a hallelujah + Storm | #ЦерковьБожияMusic

Воскликну Аллилуйя + Шторм | Raise a hallelujah + Storm | #ЦерковьБожияMusic

እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu

እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu

እውነተኛ ወዳጅ - Ewnetegna Wedaj (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir

እውነተኛ ወዳጅ - Ewnetegna Wedaj (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir

እጅግ ድንቅ መዝሙር፡ የክብርህ አደባባይ - ዘማሪ እላሻ ፈቃዱ ከCM የአምልኮ ቡድን ጋር || Yekibrih Adebabay

እጅግ ድንቅ መዝሙር፡ የክብርህ አደባባይ - ዘማሪ እላሻ ፈቃዱ ከCM የአምልኮ ቡድን ጋር || Yekibrih Adebabay

ስላንተ Silante - Illasha Fekadu & Ayda Abraham

ስላንተ Silante - Illasha Fekadu & Ayda Abraham

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]