Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

197,482🙏እናመሰግናለን🙏Subscribe🔔Like👍

Автор: Mekedonia-መቄዶንያ

Загружено: 2025-12-17

Просмотров: 6424

Описание:

Subscribe🔔Like ያድርጉ፤ Share ሲያደርጉ ቢያንስ ለ100የሚያውቋቸው ሰዎች ያድርጉ፤ እነሱም ለ100ሰዎች Share ያድርጉ።    / @mekedonia   ሊንክ በመጫን በYouTube Membership በወር በ$5 የመቄዶንያ አባል ፣ በወር በ$10 የመቄዶንያ ደጋፊ፣ በወር በ$15 የመቄዶንያ ቤተሰብ ፣ በወር በ$20 የመቄዶንያ ልዩ አባል ፣ በወር በ$30 የመቄዶንያ ልዩ ደጋፊ እና በወር በ$50 የመቄዶንያ ልዩ ቤተሰብ ይሁኑ!🌟

በግልዎ፣ በቤተሰብ ስም፣ በልጆችዎ ስም፣ በመኖሪያ መንደር ማህበር ስም፣ በዕድር፣ በመ/ቤት (በተቋሙ ስም እና ሰራተኞች አዋጥተው በተቋሙ ሰራተኞች ስም)፣ በት/ቤት (በት/ቤቱ ስም፣ ሰራተኞች አዋጥተው በት/ቤቱ ሰራተኞች ስም እና ወላጆች በልጃቸው እና በት/ቤቱ ስም)፣ በማህበር ስም፣ በሚኖሩበት አካባቢ ስም መለገስ ይቻላል።

Zelle/CashApp: 240-938-2992
Wells Fargo: 6089212333
Com.Bank of ETH.: 1000415056447
Swift code: CBETETAA
GoFundMe: https://gofund.me/799731ad
GoFundMe: Mekedonia- Seifu Show
Wells Fargo: 6089 212 333
የቴሌብር፣ የኢት.ንግድ ባንክና ሁሉም ባንኮች ሂሳብ ቁጥር 7979
Telebirr Fundraising: Mekedonia
CBE Birr App: Mekedonia
M-Pesa App: Mekedonia
ከውጭ ለምትደውሉ በስልክ ቁጥሮቻችን
0949494949/0979797979/0989898989
ከሀገር ውስጥ ለምትደውሉ 8131
ይህን የመቄዶንያ YouTube እየተከታተሉ ይሳተፉ!
Subscribe, Like, Comment & Share
   / @mekedonia  

በእርስዎ እርዳታ ብዙ ሰዎች ከጎዳና ይነሳሉ።

መቄዶንያ ከ8,500 በላይ የሚሆኑ ተገልጋዮችን በ52 ከተሞች ውስጥ ቅርንጫፍ በመክፈት እየረዳ ይገኛል። መቄዶንያ በየቀኑ 2.5 ሚሊዮን ብር ወጪ ያወጣል።

በMekedonia-መቄዶንያ ዩትዩብ ቻነል በየቀኑ በቀጥታ ስርጭት አሁንም እየተላለፈ ያለውን ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት Like እና Share ያድርጉ።


ተጨማሪ ሰዎችን ከጎዳና አንስተን ለማኖር እንድንችል በመገንባት ላይ የምንገኘው 3,600 ካ.ሜ ላይ የሚያርፈው ሁለት ቤዝመንቶችን ጨምሮ 15 ወለል በአጠቃላይ 54,000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ሕንፃ ቀሪ ስራዎችን ለማከናወን የወለል ንጣፍ ስራ፣ ሴራሚክ፣ ግራናይት፣ የባኞ ቤት እቃዎች፣ መታጠቢያ ዲሽ፣ 7 ግዙፍ ሊፍቶች፣ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ መብራት እና የፍሳሽ ዝርጋታ፣ የደረጃ ስራዎች፣ ቀለም፣ ኳርትዝ፣ ጂፕሰም ስራዎች፣ 5 ሺህ ሰው ለሚይዝ አዳራሽ የመድረክ፣ መብራትና ድምፅ ስራ፣ እንዲሁም ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራዎች ሰርቶ ለማጠናቀቅ እና በክልል ቅርንጫፎች በ15 ከተሞች ለምናደርገው ግንባታ መጨረሻ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃል፡፡

ቢያንስ 10 ሰዎች እንዲረዱን ያድርጉ።

ያገለገሉ አልባሳትና የሚወገዱ ቁሳቁሶችን መጥተው ይለግሱ።

ይምጡና ይጎብኙ!
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
ብንያም በለጠ

8,500 በላይ ሰዎች 52 ከተሞች
3,000 የሚሆኑ አዕምሮ ህሙማን
3,000 ዳይፐር ተጠቃሚዎች (በቀን 3/4 ጊዜ ተቀይሮ)
ከ1,000 በላይ ድነው ስራ የጀመሩ
በየቀኑ 2.5ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ
አሁንም ከ5,000 በላይ ለመግባት የተመዘገቡ ያሉት
#Mekedonia-መቄዶንያ #Mekedonia #መቄዶንያ
197,482🙏እናመሰግናለን
​

197,482🙏እናመሰግናለን🙏Subscribe🔔Like👍

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Dehay Eritrea  ኤርትራን ትራምፕን ኣብ ምንታይ እዮም ተረዳዲኦም? ደሃይ ኤርትራ

Dehay Eritrea ኤርትራን ትራምፕን ኣብ ምንታይ እዮም ተረዳዲኦም? ደሃይ ኤርትራ

EMN - ላዕለዎት ሓለፍቲ ን ዉጩ መሪቖም ኣፈኔሞ | ፈራዳይ ሾው 27  - Eritrean Media Network

EMN - ላዕለዎት ሓለፍቲ ን ዉጩ መሪቖም ኣፈኔሞ | ፈራዳይ ሾው 27 - Eritrean Media Network

የማላገባበት ምክንያት! ዶ/ር ፌቨን ከሃረር እስከ ቻይና ድንቅ ቤት እና ህይወት! | Dr Fevi #marakiweg  #lifestyle

የማላገባበት ምክንያት! ዶ/ር ፌቨን ከሃረር እስከ ቻይና ድንቅ ቤት እና ህይወት! | Dr Fevi #marakiweg #lifestyle

2ይ ዕለታዊ ዜና ስፖርት 2025፦ ንሳላሕን ማሬስካን ስዒቡ...ብሩኖ ፈርናንደዝ ድማ ኣፉ ከፊቱ // ደምበለ ተሸሊሙ...ናይ ሕልሚ ጋንታ ግን...?

2ይ ዕለታዊ ዜና ስፖርት 2025፦ ንሳላሕን ማሬስካን ስዒቡ...ብሩኖ ፈርናንደዝ ድማ ኣፉ ከፊቱ // ደምበለ ተሸሊሙ...ናይ ሕልሚ ጋንታ ግን...?

ኣብነት ሽኮር ዋላ 10 ወሊዳ ክመርዐዋ ይፀበ ኣለኹ ዝገርም ዛንታ #ሓቀኛ_ፍቕሪ ኣብ #target_media

ኣብነት ሽኮር ዋላ 10 ወሊዳ ክመርዐዋ ይፀበ ኣለኹ ዝገርም ዛንታ #ሓቀኛ_ፍቕሪ ኣብ #target_media

አስካለች እና እማማ ዝናሽ | አዲስ ቪድዮ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube

አስካለች እና እማማ ዝናሽ | አዲስ ቪድዮ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube

196,560🙏እናመሰግናለን🙏Subscribe🔔Like👍#mensurabdulkeniofficial #CDSPORT  #mekedonia# subscribe

196,560🙏እናመሰግናለን🙏Subscribe🔔Like👍#mensurabdulkeniofficial #CDSPORT #mekedonia# subscribe

LIVE፦ ተዘኪሩ ዝነብር ክላሲክ ጸወታ ኢና ተዓዚብና...39 ፈተነታትን 8 ጎላትን መን ይጸልኦ

LIVE፦ ተዘኪሩ ዝነብር ክላሲክ ጸወታ ኢና ተዓዚብና...39 ፈተነታትን 8 ጎላትን መን ይጸልኦ

Ethiopia - የነ ደብረፅዮን መጨረሻ ተቃርቧል፣ ‘’ጦሩ ላይ እርምጃ ይወሰድ’’ ኢሳያስ፣ ለአዲስ ወደብ ርብርብ ተጀመረ፣ የህንዱ መሪ የአማርኛ መልዕክት

Ethiopia - የነ ደብረፅዮን መጨረሻ ተቃርቧል፣ ‘’ጦሩ ላይ እርምጃ ይወሰድ’’ ኢሳያስ፣ ለአዲስ ወደብ ርብርብ ተጀመረ፣ የህንዱ መሪ የአማርኛ መልዕክት

የዕድሜ ባለፀጋ መሆንህ ጠቀመህ | ኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ | ከመኮንን ላእከ | ፈታ በዓባይ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የዕድሜ ባለፀጋ መሆንህ ጠቀመህ | ኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ | ከመኮንን ላእከ | ፈታ በዓባይ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ሲቲ የአርሰናል ዋና ስጋት ዩናይትድ መከላከል ብርቁ  የአሞሪም 3-4-3 እና ቀጣዩ መከራ | Live |  Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

ሲቲ የአርሰናል ዋና ስጋት ዩናይትድ መከላከል ብርቁ  የአሞሪም 3-4-3 እና ቀጣዩ መከራ | Live | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 61- Zetenegnaw Shi Sitcom part 61

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 61- Zetenegnaw Shi Sitcom part 61

196,710🙏እናመሰግናለን🙏Subscribe🔔Like👍#mensurabdulkeniofficial #CDSPORT  #mekedonia# subscribe

196,710🙏እናመሰግናለን🙏Subscribe🔔Like👍#mensurabdulkeniofficial #CDSPORT #mekedonia# subscribe

//የሻይ ሰዐት//

//የሻይ ሰዐት// "ምንም ነገር ከሰው በታች ነው..." ዶ/ር አብይ ታደሰ //በቅዳሜን ከሰዓት//

የጀኔራሉና የዐቢይ ትንቅንቅ ፤ የደህንነት ኃላፊውና ኢንሳዎች |ETHIO FORUM

የጀኔራሉና የዐቢይ ትንቅንቅ ፤ የደህንነት ኃላፊውና ኢንሳዎች |ETHIO FORUM

የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! አሁንም ያልተመለሰ ትልቅ ጥያቄ አለኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! አሁንም ያልተመለሰ ትልቅ ጥያቄ አለኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

🔴 Live | ቀጥታ ከመንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም ጸሎተ ኪዳን |Covenant Prayer from St. Mary at the Patriarchal Throne

🔴 Live | ቀጥታ ከመንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም ጸሎተ ኪዳን |Covenant Prayer from St. Mary at the Patriarchal Throne

የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147

የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147

ВОССТАНОВЛЕНИЕ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ 🌸 Нежная музыка, успокаивает нервную систему и радует душу

ВОССТАНОВЛЕНИЕ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ 🌸 Нежная музыка, успокаивает нервную систему и радует душу

ማንቸስተር ዩናይትድ 4 - 4 በርንመዝ ቁጭ ብድግ ያደረገ አዝናኙ ጨዋታ ! የሮበን አሞሪም የመከላከል ክፍተት !

ማንቸስተር ዩናይትድ 4 - 4 በርንመዝ ቁጭ ብድግ ያደረገ አዝናኙ ጨዋታ ! የሮበን አሞሪም የመከላከል ክፍተት !

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]