በነስር መስጅድ ላይ የተደረገው ሽምግና ውጤት
Автор: አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ (Abu Nibras Mustofa)
Загружено: 2025-11-26
Просмотров: 192
አድስ አድስ አድስ መልእክት ለሁሉም ሰለፍዮች
{وَالصُّلْحُ خَيْرٌ}
🤝 በሱሉህ/ እርቅ በማድረግ የሚገኝ አያሌ ጥቅሞች ይገኛሉ።
💪 ወንድማማችነት ይጠነክራል ፣
ስህተቶች በእርምት ይስተካከላሉ ፣
ጥላቻና አሉባልታ ይወገዳሉ መናበብ
መደማመጥ መከባበር በወንድሞች
መካከል እንድኖር ያደርጋል።
🤝 ሱሉህን / እርቅን ከልቡ የሚፈልግ
አካል ደግሞ ሽማግሌዎችን
ያከብራል ፣ ለሱልህ ሲል ስሜቱን
ገድቦ ለاللهብሎ ይተዋል። ፍላጎቱን ሳይሆን የሱሉህን
መርህ ተከትሎ ፣ ለወንድማማችነት ይለፋል።
👉 በሱሉሁ ዙሪያ ሽማግሌዎች ምን
አቋም ያዙ ምንስ አደረጉ ብላችሁ
ለምትጠይቁ ወንድሞች ይሄን
የሽማግሌዎች በያን ስሙት።
🔺👉በዚህ በምናደርገው የእርቅ ስምምነት ላይ አፍራሺ አካል ቢኖር አቋማችንን ለአለም ሰለፊዩች በሚድያ እናሳውቃለን ብለው የተስማሙ ሺማግሌወች ስም ዝርዝር
1,ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን
2,አቡ ሀቢባ ሸህ በድሩ
3, ኡስታዝ አቡ አምሪላህ
4 ,ኡስታዝ አቡ ሷሊህ
5 ,አቡ ነጃት አሊ ሳንጃው
6,አቡ ኑህ እስማኢል ጊንባ
7,ወንድም ተውፊቅ ጊንባ
8, ወንድም ኡመር ጊንባ
9,ወንድም ሶለሂማን
10, ወንድም ኑሩ ሀሰን
11, ወንድም አቡ አነስ አህመድ
12,ወንድም በሺር ሀሰን
👉እነዚህ ሽማግሌዎች በሁለቱም በኩል ተወደው የተመረጡ ናቸው።
===================
⚠️ማሳሰቢያ ይህ በያን ዱንያዊ ነጥብ ላይ ነው የሚሽከረከረው፥
ነገርግን መንሀጅ ነክ ነገሮችም አሉ እንድስተካከሉ መክረናል፦የማይስተካከሉ ከሆነ በመንሀጅ ዙርያ በያን ይኖረናል።
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/Al_menjeniq_R
የሸከድር ጊንባ በያን
• የበከድር ጊንባ ንግግር ስለአለም ባንክ ነስር መስጅድ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: