አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ (Abu Nibras Mustofa)

አሰላሙ ዓለይኩም ሙስሊም ለሆናችሁ ውድ ወንድም እህቶቼ! ሰላም በአላህ ደግ ባሮች ላይ ይሁን። ሰላም የአላህንና የመልእክተኛውን መንገድ በተከተሉት ላይ ይሁን። እኔ የአቡ ኒብራሲ አድናቂ ሙሐመድ ዑመር ከአዲስ አበባ ይሄን ቻናል ከፍቸዋለሁኝ በቻልኩት መጠን የሸይኽ አቡ ኒብራስን ትምህርቶች አካፍላችኋለሁ ተከታተሉኝ። ትምህርቶችን ከፈለጋችሁ በነፃነት በየራሳችሁ የዩቱብና ቲክቶክ ቻነል ላይ ማሰራጨት ትችላላችሁ። ወሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ!