ክብር ይሁን ክብር
Автор: ድል በክርስቶስ Victory Today
Загружено: 2026-01-04
Просмотров: 214
ክብር የሚገባውን የጌቶች ጌታ የሆነው ኢየሱስን ማክበር መታደል ነው፡፡ በዚህ ዝማሬ እንደምትባረኩ አብራችሁኝ በአምልኮ መንፈስ ወደላይኛው ክብር እንደምዘልቁ አምናለሁ
የክብር ንጉሥ መ ቷአል
የክብሩ መዓዛ ያውዳል
ሥፍራውን ሞልቶ ይዞታል
እየዳሰሰን እየፈወስን ስናይ
በመንፈሱ ክብር ይሁን ልእርሱ
Chorus
ክብር ይሁን ክብር ይሁን
ለንጉሡ ለኢየሱስ
አብሮን ላለው በመንፈሱ
[verse 2]
የክብር ስሙን ሥንጠራው
ይታወቀናል ሕልውናው
በስሙ አብረን ስንሆን
የታላቅነቱ የክብሩ ፀዳል
ሲነካን ሲያነቃቃን
አቤት ማስደስቱ
Chorus
ክብር ይሁን ክብር ይሁን
ለንጉሡ ለኢየሱስ
አብሮን ላለው በመንፈሱ
[verse 3 ]
መጥቶ እንዲሁ አይሄድም
የብርታቱን ጉልበት ይግልጻል
እሥራት ቀንበርን ይሥብራል
እጁን ዘርግቶ ይባርከናል በ ኃይሉ
ክብር ይሁን ለርሱ
Chorus
ክብር ይሁን ክብር ይሁን
ለንጉሡ ለኢየሱስ
አብሮን ላለው በመንፈሱ
[verse 4]
ምሪት አቅጣጫን ያሳያል
መረብን በቀኝ ጣሉ ይለናል
በበረከቱም
ያ ጭ ቀ ና ል
እየባረከን እየተነዳን ስናይ በመንፈሱ
ክብር ይሁን ለርሱ።
Chorus
ክብር ይሁን ክብር ይሁን
ለንጉሡ ለኢየሱስ
አብሮን ላለው በመንፈሱ
[Bridge]
ሃ አ ... ሃ አ ሌሉያ አቤት የሚያስደስት
ከቶ የለኝም እንደ ህልውናይህ ... አሄ ሄ...
የኔስ ጌታ ሁሌም ተባርክ
ሃ አ ... ሃ አ ሌሉያ አቤት የሚያስደስት
ከቶ የለኝም እንደ ህልውናይህ ... አሄ ሄ...
የኔስ ጌታ ሁሌም ተምባርክ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: