ይሁንልን በጌታ
Автор: ድል በክርስቶስ Victory Today
Загружено: 2026-01-01
Просмотров: 113
Lyrics
{Chorus }
የሰላም የፍቅር የደስታ
ይሁንልን ይህ አመት በጌታ
[verse 1]
የታመመው ተፈውሶ ህመም ሥቃዪን ረስቶ
ሊቀርብ ይቁም በምሥጋና
ለፈወሰው ለቸር ጌታ
Chorus }
የሰላም የፍቅር የደስታ
ይሁንልን ይህ አመት በጌታ
[verse 3]
የተዘጋጋው ተከፍቶልን
ምኞታችን ተ ሟልቶልን
እፎይ ብለን ልንዘምር
የ ጸጋው ብዛት ያግኘን።
Chorus }
የሰላም የፍቅር የደስታ
ይሁንልን ይህ አመት በጌታ
[verse 4]
ጌታ ኢየሱስ ሁሉን ሥርቶ
እርግማናችንን ተቀብሎ
መከራ ሥቃይ እንዳይሆንብን
ሁሉን ወሰደልን።
Chorus }
የሰላም የፍቅር የደስታ
ይሁንልን ይህ አመት በጌታ
[Bridge]
የመዳን የመጽደቅ
ሚስጥር
በደሙ ጉልበት እንዳለ
ይገለጥልን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: