3 በቀላሉ ከ ዳቦ የሚሰሩ ቆንጆ መክሰሶች ለልጆች ቀላል እና ፈጣን-3 easy homemade snacks with bread for kids -kids foods
Автор: Sunshine Ethio ☀️
Загружено: 2022-12-05
Просмотров: 1409
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤️❤️❤️
ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በዛሬዉ ቪዲዮ 3 ቀላል እና ፈጥን ከዳቦ የሚሰሩ መክሰሶችን ለልጆች አብረን እንሰራለን መልካም ጊዜ።
የሚያስፈልገን👇🏽👇🏽👇🏽
1 የማር እና የቂቤ ቶስት
ዳቦ
ማር እና
የገበታ ቂቤ
2 የስኳር እና የቀረፋ ቶስት
ዳቦ
የተፈጨ ቀረፋ
ስኳር
3 ቀላል ፒዛ በዳቦ
ዳቦ
ቲማቲም ሶስ
አትክልት ናቸዉ።
Welcome back to my YouTube channel 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
In this video we gonna make 3 easy homemade kids snacks with bread…
#sunshinethio
#babyfood
#kidsfoodideas
#ethiofood
––––––––––––––––––––––––––––––
Oceanic space by Artificial.Music / artificial-music
Creative Commons — Attribution 3.0 Unported — CC BY 3.0
Free Download: http://bit.ly/3tZ7Gak
Music promoted by Audio Library • Oceanic space – Artificial.Music (No Copyr...
––––––––––––––––––––––––––––––
🎵 Track Info:
Title: Oceanic space by Artificial.Music
Genre and Mood: Hip Hop & Rap + Calm
———
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: