የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ዕብራውያን | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Автор: Asfaw Bekele Official
Загружено: 2022-07-06
Просмотров: 26456
የዕብራውያን መጽሐፍ ከአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ሁሉ ይልቅ እጅግ ሞጋች መጽሐፍ ነው፡፡ እርሱ ከሚያስተምራቸው ነገሮች መካከል ጥቂቱን ብቻ ለመግለጥ ከመሞከር በዘለለ ምንም ልናደርግ በማንችልበት መጠን እጅግ በርካታ ነገር ተሸክሟል፡፡ ሆኖም፣ ከእነዚህ ውስብስብ ትምህርቶች ልንጠቀም የምንችልባቸው በርካታ መንገዶች አሉ፡፡ እንደ ዘመኑ የክርስቶስ ተከታዮች፣ ለኢየሱስ ያለንን መሰጠት በማመቻመች ራሳችንን ከሕይወት ፈተና ለማስመለጥ እንፈተናለን፡፡ ሆኖም የዕብራውያን ጸሐፊ ቀደምት ተደራሲያኑን እንዴት አጣዳፊ ምክር እንደለገሳቸው ለማድመጥ ልባችንን ከከፈትን፣ የቱንም ያህል ፈተና ቢገጥመን፣ በእምነታችን በርትነት በጽናት መቆም ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ማየት እንችላለን፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: