Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አሚር ሁሴን//ሰይዲ የዘላለሜ/አዲስ መንዙማ 2016AMIR HUSSEN SEYEDI YEZELALEME NEW MENZUMA2024

Автор: Al Faruk Multimedia Production

Загружено: 2024-02-22

Просмотров: 5049887

Описание:

ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 
‪@alfarukmultimediaproduction‬
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 
        ‪@AMIRHUSSENofficial‬
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 
      ‪@SelehadinHussenofficial‬

=======================

ረቢ ሰሊ ዐላ በድሪል ከማላ
ሙስጠፋ ነብየል ጀማል
ሀቢበል መዉላ

ወደ ፍቅር ጉዞ ❤
ወደ ፍቅር ዐለም
ነቢን በማለም * ያን የኑር ገላ

@ በተዉሒዱ ጮራ
አላህን አናጥራ
አይከጅልም በል * ከቦታ ስፍራ

እስኪ እንጥራዉ ስሙን
በግጥም በዜማ
በአንድነት እንበል አበል ፋጢማ

❤❤❤

ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
ሐድራን አለቅም

ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ

❤❤❤

የአምቢያት ሁላ መርህ ነዉ ፈለግ
ኸይርን ክጀላ ተበሩክ ማድረግ
ፀጉራቸዉን ተላጭቸዉ ጠሀ
ሰጡት ፀጉሩን ለአባ ጠለሀ
አዘዙ * ያረሡለላ
እንዲሰጥ ለአስሀባዉ ሁላ
አዘዙ * ያረሡለላ
እንዲሰጥ ለአስሀባዉ ሁላ

❤ የወዱ ፀጉር የረሡለላ
ተከፋፈለ ለዐስሀባዉ ሁላ
ማንስ አገኘ ማንስ ደረሠዉ
እንኳንስ መሳም ምነዉ ብጉረሰዉ
የነቢን የዐለሙን ጀንበር
ፀጉሩን ታቅፌዉ ልደር
የነቢን የዐለሙን ጀንበር
ፀጉሩን ታቅፌዉ ልደር

✍️በል ዘንበል ዘንበል ነቢ ነቢ በል
ነቢ ሲጠሩ አትሂድ ገደል
እዉነት ነዉ ፍቅር አይደበቅም
በፍቅር ገላ ዉሸት አይዘልቅም

❤❤
ረቢ ሰሊ ዐላ በድሪል ከማላ
ሙስጠፋ ነብየል ጀማል
ሀቢበል መዉላ

ከአረንጓዴ ቁባዉ
ደርሼ ከረዉዳዉ
ምናል በደፋኝ ጀማሉ ሀይባዉ

ፍቅሮን እንደ ደም
ለሚለግስ ሰዉ
ብትወቅስ አይገርመዉ ብታሞግሰዉ

አስነኩኝ ፀጉሩን
ቀሚሱን ወይ ልብሱን
የዉዱ ዘይኑን የነካ ገላ

❤❤❤

ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
ሐድራን አለቅም

ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ

❤ ያቺ ዑሙ ሱለይም ትናገር ታዉራ
ተኝየዉ ሳሉ ሰይደል ወራ
ሰዉነታቸዉ ላብ አልቧቸዉ
ሲፈስ ብታይ ከመኝታቸዉ
የነቢን ላብ ልትቀዳ
አመጣች ብልቃጥ ከጓዳ
የነቢን ላብ ልትቀዳ
አመጣች ብልቃጥ ከጓዳ

❤ የነብዩን ላብ በስስ በጨርቆቿ
አየጨመቀች በብልቃጦቿ
እስከሚበቃት አኖረች ሞልታ
የዉዱን ነቢ በረካ ሽታ
ቢያዩዋት ነቢ ሲነቁ
ምን አረግሽ ብለዉ ጠየቁ
ቢያዩዋት ነቢ ሲነቁ
ምን አረግሽ ብለዉ ጠየቁ

ያቺ ዑሙ ሱለይም መለሠች ብላ
ላቦን አኖርኩት ያረሡለላ
ብለዉ መለሱ የዐለሙ ጀማል
ዑሙ ሱለይም ሆይ ጥሩ ሰርተሻል

(መጨረሻ)

ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
ሐድራን አለቅም

ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ

ሠይዲ የኔ ዐለሜ
ላንቱ ነዉ ሚፅፍ ቀለሜ

ፈዋሼ ኖት ለህመሜ
ጠቢቢ የኔ ሀኪሜ

መሪዬ የኔ ኢማሜ
ናፍቆቴ ርሀቤ ጥሜ

አማኔ የኔ ሠላሜ
ነቢ ኖት የዘላለሜ  

ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited

Copyright © 2024 ‪@alfarukmultimediaproduction‬

አሚር ሁሴን//ሰይዲ የዘላለሜ/አዲስ መንዙማ 2016AMIR HUSSEN SEYEDI YEZELALEME NEW MENZUMA2024

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Джем – አሚር ሁሴን//ሰይዲ የዘላለሜ/አዲስ መንዙማ 2016AMIR HUSSEN SEYEDI YEZELALEME NEW MENZUMA2024@AMIRHUSSENofficial

Джем – አሚር ሁሴን//ሰይዲ የዘላለሜ/አዲስ መንዙማ 2016AMIR HUSSEN SEYEDI YEZELALEME NEW MENZUMA2024@AMIRHUSSENofficial

ሰለሀዲን ሁሴን//ሙሀመዳ/ አዲስ መንዙማ 2016/SELEHADIN HUSSEN MUHAMEDA NEW MENZUMA2024@SelehadinHussenofficial

ሰለሀዲን ሁሴን//ሙሀመዳ/ አዲስ መንዙማ 2016/SELEHADIN HUSSEN MUHAMEDA NEW MENZUMA2024@SelehadinHussenofficial

#sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር  (Official music Video) #nasheed

#sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር (Official music Video) #nasheed

Ультиматум Трампу / Полный разрыв отношений с Москвой

Ультиматум Трампу / Полный разрыв отношений с Москвой

Maher Zain - Ya Nabi Salam Alayka | Kumpulan Lagu Terbaik Maher Zain 2024 | Maher Zain Full Album

Maher Zain - Ya Nabi Salam Alayka | Kumpulan Lagu Terbaik Maher Zain 2024 | Maher Zain Full Album

Джем – طوف مكة

Джем – طوف مكة

ቀዉጢ መንዙማ- NEW Amharic Menzuma 2021

ቀዉጢ መንዙማ- NEW Amharic Menzuma 2021

Maher Zain & Harris J - Qalbi Fil Madinah | Official Music Video | قلبي في المدينة

Maher Zain & Harris J - Qalbi Fil Madinah | Official Music Video | قلبي في المدينة

ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ

ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ

አሚር ሁሴን//ሰላም ዓላ// አዲሰ መንዙማ 2016// AMIR HUSSEN// SELAM ALA NEW MENZUMA 2023@AMIRHUSSENofficial

አሚር ሁሴን//ሰላም ዓላ// አዲሰ መንዙማ 2016// AMIR HUSSEN// SELAM ALA NEW MENZUMA 2023@AMIRHUSSENofficial

አሚር ሁሴን//ሩኸል ከዉኒ// አዲስ መንዙማ 2016//AMIR HUSSEN//RUHEL KEWNI NEW MENZUMA2024@AMIRHUSSENofficial

አሚር ሁሴን//ሩኸል ከዉኒ// አዲስ መንዙማ 2016//AMIR HUSSEN//RUHEL KEWNI NEW MENZUMA2024@AMIRHUSSENofficial

Ethiopian Menzuma -Selamalikum Nebi Ramadan @ 2025

Ethiopian Menzuma -Selamalikum Nebi Ramadan @ 2025

(ማዲህ) ሙሽራዉ ኢብራሂም አባስ ለሙሽሪት ኢክራም ዙላል ያወጣዉ አዲስ ዉብ የሰርግ መንዙማ//ያ ሀቢቢ//2016/2023@AMIRHUSSENofficial

(ማዲህ) ሙሽራዉ ኢብራሂም አባስ ለሙሽሪት ኢክራም ዙላል ያወጣዉ አዲስ ዉብ የሰርግ መንዙማ//ያ ሀቢቢ//2016/2023@AMIRHUSSENofficial

ሙሐመድ ነቢና ﷺ  | ምርኩዝ 31 |

ሙሐመድ ነቢና ﷺ | ምርኩዝ 31 | "የከውኑ ሞገስ 7" | የኅብረት ነሺዳ | New Ethiopian Nesheed #ሙሐመድ #ነቢና #ምርኩዝ31

#ማይጠገብስም || ሁስኒ ሱልጣን || አዲስ መንዙማ || Mayetegebsem || Husni sultan || New Menzuma

#ማይጠገብስም || ሁስኒ ሱልጣን || አዲስ መንዙማ || Mayetegebsem || Husni sultan || New Menzuma

ሰለሀዲን ሁሴን አዲስ ከቨር መንዙማ/( የተመረጡ መንዙማዎች)/2017selehadin hussen new cover menzuma 2025

ሰለሀዲን ሁሴን አዲስ ከቨር መንዙማ/( የተመረጡ መንዙማዎች)/2017selehadin hussen new cover menzuma 2025

Maher Zain Full Album 2026 🎵 Rahmatun LilAlameen, Qalbi Fil Madinah 🎵 Top Arabic Songs

Maher Zain Full Album 2026 🎵 Rahmatun LilAlameen, Qalbi Fil Madinah 🎵 Top Arabic Songs

የሩሕ መስከረም || አዲስ ነሺዳ || ምርኩዝ 20 || የረመዳን ቀለማት 3 || New Best Ethiopian Nesheed || Minber TV

የሩሕ መስከረም || አዲስ ነሺዳ || ምርኩዝ 20 || የረመዳን ቀለማት 3 || New Best Ethiopian Nesheed || Minber TV

Fidake ፊዳከ(Official) new amazing video clip ምርጥ አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ

Fidake ፊዳከ(Official) new amazing video clip ምርጥ አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ

ነቢ ዘይኔ Nebi Zeyne ምርጥ መንዙማ ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ ሰብስክራብ ያርጉ Sheh Mohammed Awel Hamza Menzuma

ነቢ ዘይኔ Nebi Zeyne ምርጥ መንዙማ ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ ሰብስክራብ ያርጉ Sheh Mohammed Awel Hamza Menzuma

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com