Aster Abebe | Eski Yengerenye - እስኪ ይንገረኝ
Автор: Aster Abebe Official
Загружено: 28 дек. 2017 г.
Просмотров: 2 700 531 просмотр
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Copyright © Aster Abebe
➡➡ እስኪ ይንገረኝ ⬅⬅
እስኪ ይንገረኝ ሚያውቅ ካለ ስለእርሱ ጅማሬ
እስኪ ይንገረኝ ሚያውቅ ካለ ስለእርሱ ፍጻሜ
እስኪ ይንገረኝ ሚያውቅ ካለ ስለአካሄዱ
እስኪ ይንገረኝ ሚያውቅ ካለ የአምላኬ መንገዱን (2x)
ምን ማወራው አለኝ ካነበብኩት በቀር
ከፍቅሩ በቀር ከምክሩ ከነገሩኝ በቀር
እንዴት እንደወጣሁ ያንን ክፉ ሰፈር
የማውቀው ይሄን ነው ስለጌታ ነገር (2x)
የተማረ ሰው ብዙ የተተወለት
መተላለፉ ኃጢአቱ ይተረሳችለት
አንተን ቢያመሰግንህ ቢልስ ጐንበስ ቀና
አሳነሰብህ እንጂ መቼ ይበዛና (2x)
የበዛውን የአንተን ምሕረት አይቼ
የተትረፈረፈውን ፀጋህን ቀምሼ
አንተን ዓለማምለክ ነውር ሆኖ ታየኝ
ይልቅስ መጨመር መቀኘትን አሰኘኝ
ላመስግንህ (አሃ) ከፍ ላድርግህ (አሃ) ልቀኝልህ (አሃ) ልዘምርልህ
የርህራሄ አምላክ ነህ ዓይኖቼ አይተውሃል
ከትላንቱ ይልቅ ልቀርብህ ገዶኛል (2x)
ምን ማወራው አለኝ ካነበብኩት በቀር
ከፍቅሩ በቀር ከምክሩ ከነገሩኝ በቀር
እንዴት እንደወጣሁ ያንን ክፉ ሰፈር
የማውቀው ይሄን ነው ስለጌታ ነገር (2x)

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: