Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ part 1

Автор: አትሮኖስ Atronos

Загружено: 2025-05-02

Просмотров: 1188

Описание:

#bible#life#new
የተርጓሚው ማስታወሻ
ቤካ መገርሳ የሚባል አንድ ወንድም አለኝ። የሚኖረው በአሜሪካ ሚንያፖሊስ ከተማ ነው፡፡ እኔ ሚንያፖሊስ በገባሁ ቁጥር እርሱ ወደ አንዱ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት አይደለም ለግብዣ የሚወስደኝ። Light and life Publishing ወደ ተባለው ክርስቲያናዊ መጻሕፍትን ወደሚያሳትመው ድርጅት ነው ይዞኝ የሚያመራው፡፡
በ1999 ዓም በሄድኩ ጊዜ ከገዛልኝ መጻሕፍት አንዱ Islam encounters Christ የሚል ነበር፡፡ አንዲት አክራሪ የነበረች ሙስሊም እኅታችን ተአምራዊ በሆነ ራእይ አማካኝነት እንዴት ክርስቲያን እንደ ሆነች ይተርካል፡፡ ይህንን መጽሐፍ እዚያው ሀገሬ ስገባ ተረጋግቼ አነብበዋለሁ ብዬ ቆጠብኩት፡፡ በልዩ ልዩ የአሜሪካ ከተሞች ስዘዋወር ዕድል ገጥሞኝ ወደ ግብጽ ቤተ ክርስቲያን ጎራ ካልኩ እዚያ የማገኛቸውን ካህናት ስለ ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ ሳልጠይቃቸው አልቀርም ነበር። በዚህ አጋጣሚም ሴትዮዋን በአካል የሚያውቋት ሁለት ካህናት አግኝቻለሁ::
የናህድ የምስክርነት መጽሐፍ መጀመርያ የታተመው ሲሆን «ክርስቶስን አገኘሁት» በሚል ርእስ በዐረብኛ ነበር የታተመው:: ይህ መጽሐፍ ወደ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ ደች እና ሮማንያኛ ተተርጉሟል፡፡ እነሆ ዛሬ ደግሞ አማርኛ ዕድል ደረሰው ማለት ነው፡፡
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የአንዳንድ ሰዎች ስሞች ቀርተዋል፤ የሌ ሎች ሰዎች ደግሞ ተለውጠዋል። ይህም የሆነው ለሰዎቹ ደኅንነት ሲባል መሆኑን የመጀመርያዎቹ ተርጓሚዎች ገልጠዋል፡፡ ታሪኩ በእውነት የተፈጸመ መሆኑን እኔም ካገኘኋቸው ግብጻውያን አበው እንዲሁም በኢንተርኔት አማካኝነት ከሚገኙት መረጃዎች ለማረ ጋገጥ ተሞክሯል፡፡
ናህድ በአሁኑ ጊዜ ዋና መኖርያዋ ሆላንድ ሲሆን በተለያዩ የዓለም
ክፍሎች በመዘዋወር ስለ እምነቷ ምስክርነት ትሰጣለች። ከሆላንድ በምታዘጋጀው የቴሌቭዥን ፕሮግራምም ብዙዎችን ለውጣለች፡፡ በስሟ በጉግል መጎልጎያ ብታስሱ አያሌ መጻሕፍቷንና የቪዲዮ ፕሮግራሞቿን ማግኘት ይቻላል።
Translator's note
I have one brother named Becca Megersa. He lives in the American city of Minneapolis. Every time I go to Minneapolis, he takes me to an Ethiopian restaurant. He took me to Light and Life Publishing, a company that publishes Christian books.
When I left in 1999, one of the books he bought for me was called Islam Encounters Christ. A fanatical Muslim sister of ours narrates how she became a Christian through a miraculous vision. I saved this book so that I could read it calmly when I got back to my country. When I was traveling in various American cities, if I had the chance to go to the Egyptian church, I would have asked the priests I met there about Nahd Mahmoud Mutwali. In this case, I met two priests who knew the woman personally.
Nahd's testimony book was first published and it was published in Arabic under the title "I found Christ". This book has been translated into French, German, Dutch and Romanian. Today, the Amharic is lucky.
Some people's names are missing from this book; Other people have also changed. The first interpreters revealed that this was for the safety of the people. I have tried to verify that the story is true from the Egyptian priests I have met and from the information available through the Internet.
Nahd is currently based in Holland and in various parts of the world
She goes around the classrooms and gives testimony about her faith. She has also changed many people with her television program from Holland. You can find Ayale's books and video programs if you google her name.
#orthodox #fullaudiobook#amharicfullbook

🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ  part 1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴እውነተኛ ታሪክ  | ክርስቶስን አገኘሁት| አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 2 | Islam encounters Christ  part 2 #bible#new

🔴እውነተኛ ታሪክ | ክርስቶስን አገኘሁት| አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 2 | Islam encounters Christ part 2 #bible#new

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው?  በወንድም ዳዊት ፋሲል

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው? በወንድም ዳዊት ፋሲል

Археологи раскопали библейский Содом, то что нашли внутри шокировало, мурашки по коже

Археологи раскопали библейский Содом, то что нашли внутри шокировало, мурашки по коже

Natymn: ከክርስትና ወደ እስልምና እምነቷን ቀየረች | From Christianity to Islam #efoy #husu #orthodox

Natymn: ከክርስትና ወደ እስልምና እምነቷን ቀየረች | From Christianity to Islam #efoy #husu #orthodox

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 |  የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 | የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido

ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት || ሼህ አብዶ ጃራ

ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት || ሼህ አብዶ ጃራ

የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!

የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!

የባቢሎን ግንብ - The Tower of Babel: The Story of Humanity’s Rebellion | Animated Bible Story

የባቢሎን ግንብ - The Tower of Babel: The Story of Humanity’s Rebellion | Animated Bible Story

🔴እውነተኛ ታሪክ  | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 3 | ክርስቶስን አገኘሁት | Islam encounters Christ  part 2 #bible#new

🔴እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 3 | ክርስቶስን አገኘሁት | Islam encounters Christ part 2 #bible#new

የራውዳ ኣስደናቂ የህይወት ምስክርነት፡

የራውዳ ኣስደናቂ የህይወት ምስክርነት፡ "ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል" Rawda Testimony

ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የአረብ ሙስሊም // Al Fadi Amharic

ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የአረብ ሙስሊም // Al Fadi Amharic

ትሁት ክፍል 79

ትሁት ክፍል 79

ፖሊሶቹ ተራ ሴት መስላቸው ተተናኮሏት፣ ቀጥሎ የተፈጠረው ግን ያስደነገጣል

ፖሊሶቹ ተራ ሴት መስላቸው ተተናኮሏት፣ ቀጥሎ የተፈጠረው ግን ያስደነገጣል

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች እጅግ ጠቃሚ ትምህርት በዲ/ን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ክርስቶስ ክፍል 1

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች እጅግ ጠቃሚ ትምህርት በዲ/ን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ክርስቶስ ክፍል 1

ሲመሽ ገብተው ሲነጋ ይወጣሉ #encounter_   #SemayTube #Demasko #Christiantube #Scat_Nati #ስድስት ሰዓት

ሲመሽ ገብተው ሲነጋ ይወጣሉ #encounter_ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Scat_Nati #ስድስት ሰዓት

"ሙሉ ትረካ - መፅሐፈ ሲራክ | እጅግ አስተማሪ የጥበብ መፅሐፍ | Metsihafe Sirak Full Narration"

Мусульманин увидел Иисуса во сне . Удивительная свидетельство Малика

Мусульманин увидел Иисуса во сне . Удивительная свидетельство Малика

🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia

🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia

⚡️ Трампа встретили матом || Дерзкое заявление Зеленского

⚡️ Трампа встретили матом || Дерзкое заявление Зеленского

መጽሐፈ ሄኖክ፡ ዓለምን ያስደነገጠው የኢትዮጵያ ድንቅ ምስጢር | The Book of Enoch

መጽሐፈ ሄኖክ፡ ዓለምን ያስደነገጠው የኢትዮጵያ ድንቅ ምስጢር | The Book of Enoch

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com