Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

🔴እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 3 | ክርስቶስን አገኘሁት | Islam encounters Christ part 2

Автор: አትሮኖስ Atronos

Загружено: 2025-05-04

Просмотров: 426

Описание:

#bible#life#new
የተርጓሚው ማስታወሻ
ቤካ መገርሳ የሚባል አንድ ወንድም አለኝ። የሚኖረው በአሜሪካ ሚንያፖሊስ ከተማ ነው፡፡ እኔ ሚንያፖሊስ በገባሁ ቁጥር እርሱ ወደ አንዱ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት አይደለም ለግብዣ የሚወስደኝ። Light and life Publishing ወደ ተባለው ክርስቲያናዊ መጻሕፍትን ወደሚያሳትመው ድርጅት ነው ይዞኝ የሚያመራው፡፡
በ1999 ዓም በሄድኩ ጊዜ ከገዛልኝ መጻሕፍት አንዱ Islam encounters Christ የሚል ነበር፡፡ አንዲት አክራሪ የነበረች ሙስሊም እኅታችን ተአምራዊ በሆነ ራእይ አማካኝነት እንዴት ክርስቲያን እንደ ሆነች ይተርካል፡፡ ይህንን መጽሐፍ እዚያው ሀገሬ ስገባ ተረጋግቼ አነብበዋለሁ ብዬ ቆጠብኩት፡፡ በልዩ ልዩ የአሜሪካ ከተሞች ስዘዋወር ዕድል ገጥሞኝ ወደ ግብጽ ቤተ ክርስቲያን ጎራ ካልኩ እዚያ የማገኛቸውን ካህናት ስለ ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ ሳልጠይቃቸው አልቀርም ነበር። በዚህ አጋጣሚም ሴትዮዋን በአካል የሚያውቋት ሁለት ካህናት አግኝቻለሁ::
የናህድ የምስክርነት መጽሐፍ መጀመርያ የታተመው ሲሆን «ክርስቶስን አገኘሁት» በሚል ርእስ በዐረብኛ ነበር የታተመው:: ይህ መጽሐፍ ወደ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ ደች እና ሮማንያኛ ተተርጉሟል፡፡ እነሆ ዛሬ ደግሞ አማርኛ ዕድል ደረሰው ማለት ነው፡፡
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የአንዳንድ ሰዎች ስሞች ቀርተዋል፤ የሌ ሎች ሰዎች ደግሞ ተለውጠዋል። ይህም የሆነው ለሰዎቹ ደኅንነት ሲባል መሆኑን የመጀመርያዎቹ ተርጓሚዎች ገልጠዋል፡፡ ታሪኩ በእውነት የተፈጸመ መሆኑን እኔም ካገኘኋቸው ግብጻውያን አበው እንዲሁም በኢንተርኔት አማካኝነት ከሚገኙት መረጃዎች ለማረ ጋገጥ ተሞክሯል፡፡
ናህድ በአሁኑ ጊዜ ዋና መኖርያዋ ሆላንድ ሲሆን በተለያዩ የዓለም
ክፍሎች በመዘዋወር ስለ እምነቷ ምስክርነት ትሰጣለች። ከሆላንድ በምታዘጋጀው የቴሌቭዥን ፕሮግራምም ብዙዎችን ለውጣለች፡፡ በስሟ በጉግል መጎልጎያ ብታስሱ አያሌ መጻሕፍቷንና የቪዲዮ ፕሮግራሞቿን ማግኘት ይቻላል።
Translator's note
I have one brother named Becca Megersa. He lives in the American city of Minneapolis. Every time I go to Minneapolis, he takes me to an Ethiopian restaurant. He took me to Light and Life Publishing, a company that publishes Christian books.
When I left in 1999, one of the books he bought for me was called Islam Encounters Christ. A fanatical Muslim sister of ours narrates how she became a Christian through a miraculous vision. I saved this book so that I could read it calmly when I got back to my country. When I was traveling in various American cities, if I had the chance to go to the Egyptian church, I would have asked the priests I met there about Nahd Mahmoud Mutwali. In this case, I met two priests who knew the woman personally.
Nahd's testimony book was first published and it was published in Arabic under the title "I found Christ". This book has been translated into French, German, Dutch and Romanian. Today, the Amharic is lucky.
Some people's names are missing from this book; Other people have also changed. The first interpreters revealed that this was for the safety of the people. I have tried to verify that the story is true from the Egyptian priests I have met and from the information available through the Internet.
Nahd is currently based in Holland and in various parts of the world
She goes around the classrooms and gives testimony about her faith. She has also changed many people with her television program from Holland. You can find Ayale's books and video programs if you google her name.
#orthodox #fullaudiobook#amharicfullbook

🔴እውነተኛ ታሪክ  | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 3 | ክርስቶስን አገኘሁት | Islam encounters Christ  part 2

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴እውነተኛ ታሪክ  | ክርስቶስን አገኘሁት| አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 2 | Islam encounters Christ  part 2 #bible#new

🔴እውነተኛ ታሪክ | ክርስቶስን አገኘሁት| አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 2 | Islam encounters Christ part 2 #bible#new

Tigrigna Audio Bible, Listen to The Book of Exodus | ንባብ መጽሓፍ ኦሪት ዘጸኣት

Tigrigna Audio Bible, Listen to The Book of Exodus | ንባብ መጽሓፍ ኦሪት ዘጸኣት

የተገለጠው መሲህ || የጥምቀት በዓል ልዩ መርኃግብር || መምህር አምሀ አራጌ || ስብከት || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ

የተገለጠው መሲህ || የጥምቀት በዓል ልዩ መርኃግብር || መምህር አምሀ አራጌ || ስብከት || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ

ንፁህ ልብ  // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

ንፁህ ልብ // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

Беременная Белая Медведица Постучала в Дверь Полярной Станции — Дальше Случилось Невероятное!

Беременная Белая Медведица Постучала в Дверь Полярной Станции — Дальше Случилось Невероятное!

ኤልያስ ,አካብ ,ኤልዛቤል ,እግዚአብሔር.  Elijah, ahab, Jezebel , God , akab. eliyas egziabeher

ኤልያስ ,አካብ ,ኤልዛቤል ,እግዚአብሔር. Elijah, ahab, Jezebel , God , akab. eliyas egziabeher

የዮሴፍ ታሪክ//story of joseph

የዮሴፍ ታሪክ//story of joseph

የኢየሱስ ስቅለት በእስልምና እና በክርስትና!

የኢየሱስ ስቅለት በእስልምና እና በክርስትና!

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 |  የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 | የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido

"ሙሉ ትረካ - መፅሐፈ ሲራክ | እጅግ አስተማሪ የጥበብ መፅሐፍ | Metsihafe Sirak Full Narration"

መጽሐፈ ምሳሌ ሙሉ ክፍል | የጠቢቡ ንጉሥ ሰሎሞን ምክሮችና ኃያላን የጥበብ ቃላት! The Book of Proverbs

መጽሐፈ ምሳሌ ሙሉ ክፍል | የጠቢቡ ንጉሥ ሰሎሞን ምክሮችና ኃያላን የጥበብ ቃላት! The Book of Proverbs

Tigrigna Audio Bible, Listen to The Book of Genesis | ንባብ መጽሓፍ ኦሪት ዘፍጥረት

Tigrigna Audio Bible, Listen to The Book of Genesis | ንባብ መጽሓፍ ኦሪት ዘፍጥረት

በረከቶች የሚዘገዩበት ምክኒያት !! #jesus #protestantreformation #habesha #ebs #gospel #kingdomsound #tilahun

በረከቶች የሚዘገዩበት ምክኒያት !! #jesus #protestantreformation #habesha #ebs #gospel #kingdomsound #tilahun

አምስቱ የሰሎሞን የጥበብ መጻሕፍት - ሙሉ ትረካ (The 5 Books of Solomon - Full Audio)

አምስቱ የሰሎሞን የጥበብ መጻሕፍት - ሙሉ ትረካ (The 5 Books of Solomon - Full Audio)

አምላክ አልወረደም አልተወለደምን? ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ማነው? ድንቅ መልስ

አምላክ አልወረደም አልተወለደምን? ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ማነው? ድንቅ መልስ

ክፍል 7 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ እውነተኛ ታሪክ  ከወደዳችሁት ከተማራችሁበት ሼር ያድርጉ ንቁዎች ንቁ እንደስማችሁ

ክፍል 7 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ እውነተኛ ታሪክ ከወደዳችሁት ከተማራችሁበት ሼር ያድርጉ ንቁዎች ንቁ እንደስማችሁ

ተፅዕኖ አምጪ ደቀ-መዝሙር ማነው? | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ |Kes Tigistu Moges  | Amazing Preaching 2018/2026

ተፅዕኖ አምጪ ደቀ-መዝሙር ማነው? | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ |Kes Tigistu Moges | Amazing Preaching 2018/2026

🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ  part 1#bible#new

🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ part 1#bible#new

የአማሌቅ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የአማሌቅ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የኦሪገን ( አርጌንስ ) አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

የኦሪገን ( አርጌንስ ) አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com