Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

📮በዓታለማርያም

Автор: yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

Загружено: 2025-12-10

Просмотров: 9528

Описание:

🅾️🅾️🅾️ የእለቱ በዓላቶች 🅾️🅾️🅾️
⭕️ በዓታ ለማርያም
⭕️ ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት
⭕️ ቅዱስ አባ ሊባኖስ
⭕️ ቅዱስ ሜልዮስ ሊቀ ጳጳሳት

📌Welcome yekidusan zekere YouTube Channel📌

እንኳን ወደ የቅዱሳን ዝክር ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ።

በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ጸሎት፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

የቅዱሳን ዝክር ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።

🔶🔶🔶 ምሳሌ 10 (Proverbs)
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።

📣Like
📣Subscribe
📣Share

ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።

Thanks For Watching

#berekete tube
#mahtebe media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham


Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like)

📮በዓታለማርያም

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴 ልደታ ማርያም ታህሳስ 1 🟡 ገድል ድርሳን ስንክሳር | Ldeta Mariam @mahteb_media #ethiopian #orthodox

🔴 ልደታ ማርያም ታህሳስ 1 🟡 ገድል ድርሳን ስንክሳር | Ldeta Mariam @mahteb_media #ethiopian #orthodox

🛑ስንክሳር ታህሳስ 1 sinksar tahsas 1👉እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም መታሰቢያ ክብር በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

🛑ስንክሳር ታህሳስ 1 sinksar tahsas 1👉እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም መታሰቢያ ክብር በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

የልደታ ማርያም ተወዳጅ የሆኑ መዝሙሮች || Ye Lideta Mariam mezmur

የልደታ ማርያም ተወዳጅ የሆኑ መዝሙሮች || Ye Lideta Mariam mezmur

ዳጣ ክፍል 24

ዳጣ ክፍል 24

ተአምረ ማርያም -- እመቤታችን በሽፍቶች የተደበደበውን ዲያቆን እንዳዳነችው

ተአምረ ማርያም -- እመቤታችን በሽፍቶች የተደበደበውን ዲያቆን እንዳዳነችው

🔴ጋዜጠኛ ሶፎንያስ የሰጠዉ መልስና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የመቅደስ ደበሳይ ንግግር - ዘወትር ከEBSTV ለቋል? | Dallol Entertainment

🔴ጋዜጠኛ ሶፎንያስ የሰጠዉ መልስና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የመቅደስ ደበሳይ ንግግር - ዘወትር ከEBSTV ለቋል? | Dallol Entertainment

143ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አባቱ ምን ቢያደርገው ነው እንደዛ ጨክኖበት እስር ቤት የማቀቀው

143ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አባቱ ምን ቢያደርገው ነው እንደዛ ጨክኖበት እስር ቤት የማቀቀው

🔴Live❗️❗️ሜክሲኮን ተመልከቱ❗️❗️ይህንን ድንቅ እዩ❗️❗️#ልደታ_ለማርያም | ወሩን ባርኪልን / ታህሳስ 1/2018 ከሜክሲኮ ልደታ @lidetamaryam

🔴Live❗️❗️ሜክሲኮን ተመልከቱ❗️❗️ይህንን ድንቅ እዩ❗️❗️#ልደታ_ለማርያም | ወሩን ባርኪልን / ታህሳስ 1/2018 ከሜክሲኮ ልደታ @lidetamaryam

😳 ጉድ ስሙ! የገዛ ጓደኛው ያወጣው

😳 ጉድ ስሙ! የገዛ ጓደኛው ያወጣው "ከባድ ሚስጥር" 🤐 በእናትየው ለቅሶ ሀገር አነባ! 😭 @awtar_media

📮 ድርሳነ ቅዱስ ገብርኤል ኅዳር 19 መልክአገብርኤል ስንክሳር  @yekidusanzekere #gabriel #ethiopiaorthodoxtewahdochurch

📮 ድርሳነ ቅዱስ ገብርኤል ኅዳር 19 መልክአገብርኤል ስንክሳር @yekidusanzekere #gabriel #ethiopiaorthodoxtewahdochurch

#ፀበል_መደበቂያ_አይደለም #ፌደራል_ፖሊስ_እናመሰግናለን!@NEGASHMEDIA

#ፀበል_መደበቂያ_አይደለም #ፌደራል_ፖሊስ_እናመሰግናለን!@NEGASHMEDIA

🔴 ልደታ ለማርያም #ማርያም #ስንክሳር #ልደታ  #tigrignamezmur #sibket #theotokos #ስብከት

🔴 ልደታ ለማርያም #ማርያም #ስንክሳር #ልደታ #tigrignamezmur #sibket #theotokos #ስብከት

🔵#Live_ሥርዓተ_ቅዳሴ_ዛሬኮ_ልደትዬ_ናት ቀጥታ_ከመንበረ_ፓትርያርክ #ቅድስት_ማርያም ኑ#ethiopian#orthodox@batekirekosemedia#eotc

🔵#Live_ሥርዓተ_ቅዳሴ_ዛሬኮ_ልደትዬ_ናት ቀጥታ_ከመንበረ_ፓትርያርክ #ቅድስት_ማርያም ኑ#ethiopian#orthodox@batekirekosemedia#eotc

🛑 ናይ ልደታ ማርያም እኩባት መዛሙር | ታሕሳስ 01 | Non-Stop Tigrigna Orthodox Tewahdo Mezmur 2025

🛑 ናይ ልደታ ማርያም እኩባት መዛሙር | ታሕሳስ 01 | Non-Stop Tigrigna Orthodox Tewahdo Mezmur 2025

🛑 ህይወት ቀያሪ ስብከት አሁን ስሙና ተቀየሩ! #አባሕርያቆስ #aba_hryakos #aba_gbrekidan #memher_eyobymenu #Orthodoxmezmur

🛑 ህይወት ቀያሪ ስብከት አሁን ስሙና ተቀየሩ! #አባሕርያቆስ #aba_hryakos #aba_gbrekidan #memher_eyobymenu #Orthodoxmezmur

🅾️ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ማርቆስ ስንክሳር ዘወርኅ ኅዳር 30 ድርሳን ገድል #saintmary ‪@MegabeBerekete  ‬#saintjohns

🅾️ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ማርቆስ ስንክሳር ዘወርኅ ኅዳር 30 ድርሳን ገድል #saintmary ‪@MegabeBerekete ‬#saintjohns

‼️የቅድስት ልደታ ለማርያም ተወዳጅ መዝሙራት @መልአከ_ራማ_0970

‼️የቅድስት ልደታ ለማርያም ተወዳጅ መዝሙራት @መልአከ_ራማ_0970

🔴LIVE #የልደታ_ቅዳሴ‼️👉#ቀጥታ_ከቦሌ_መድኃኔዓለም || ታህሳስ 1

🔴LIVE #የልደታ_ቅዳሴ‼️👉#ቀጥታ_ከቦሌ_መድኃኔዓለም || ታህሳስ 1

🔴

🔴 "የእረፍቴ እናት " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ገድለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ  ሙሉ ክፍል|  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 16October 2023

ገድለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሙሉ ክፍል| Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 16October 2023

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]