“ሞት ወይም ኮሌጅ” – ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ | From Struggle to Success | ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ | Professor Getnet Tadele
Автор: EBC Entertainment
Загружено: 2025-08-24
Просмотров: 4349
“ሞት ወይም ኮሌጅ” ብለው በትምህርት የተሳካላቸው ዛሬ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ በእሑድ ቤት
12ኛ ክፍል ባላልፍ እራሴን ላጠፋ እችል ነበር የሚሉት ያያኔው ተማሪ ተሳክቶላቸው ዛሬ ፕሮፌሰር ናቸው።
ሞት ወይም ኮሌጅ ብለው በትምህርት የተሳካላቸው ፕሮፌሰር ጌትነት በሁሉም አህጉር ተዘዋውረው አስተምረዋል።
በትውልድ አካባቢያቸው ድልድይ በማሰራት ስማቸው በበጎ ይጠራል።
ትምህርት ቤቶችን በመገንባት የበርካቶችን እድል አቃንተዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ በእሑድ ቤት ዚያራ የነበራቸውን ቆንጆ ቆይታ ይከታተሉ!
Meet Professor Getnet Tadele, a remarkable Ethiopian academic who once faced a life-changing choice: “Death or College.”
Today, he teaches at Addis Ababa University and has inspired countless students with his story of resilience, education, and success.
This is his inspiring journey, featured on Ehud Bet.
👉 Watch, Share & Subscribe for more inspiring Ethiopian stories
👍 Subscribe for more live music performances.
#እሑድቤት #EBC #ehudbet #etv #ebcdotstream #ሙሉዓለምታደሰ #mulualemtadesse #ሚካኤልታምሬ #mikaeltamre #artists #ዚያራ #ቤተሰብጥያቃ #መረዳዳት #EtvEntertainment #EbcEntertainment #ጌትነትታደለ #ProfessorGetnetTadele #ziyara #AddisAbabaUniversity
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: