@anchro
Автор: አንክሮ
Загружено: 2021-10-19
Просмотров: 11922
#አንክሮ ፡ ዘማሪት ብርቱካን መለሰ - የወይን ሐረግ ነሽ - አዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
#Anchro ፡ Singer Birtukan Melese - Yewoyini Haregi Nesh (Lyrics Video) Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Hymn.
ትመስሊ ደመና
ወትወልዲ ኅብስተመና
ወታገምሪ ጥኢና
ሐረገ ወይን
አፀደ ወይን አንቲ ማርያም
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
ወልደሻልና መድኃኒቱን
ወልደሻልና ኢየሱስን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
ወልደሻልና መድኃኒቱን
ወልደሻልና ኢየሱስን
የመና ሙዳይ መሶበ ወርቅ
ኅብስቱ ልጅሽ ይሁነኝ ስንቅ
በረሃ እነዳልቀር አንድ ልጅሽ
እጆቼን ያዢኝ በእጆችሽ
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
ወልደሻልና መድኃኒቱን
ወልደሻልና ኢየሱስን
እንዳይሰደድ አዳም አባትሽ
ተስፋ ሆንሽለት ተመለከተሽ
ጸባኦት መርጦ ያስቀረሽ ዘር
እመብርሃን እመፍቅር
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
ወልደሻልና መድኃኒቱን
ወልደሻልና ኢየሱስን
የአበው ተስፋቸው የአበው ስንቃቸው
እናቴ አንቺ ነሽ ክብር አክሊላቸው
ለዋሻው ብርሃን ለመናኙ ሰው
ድንግል ፍቅርሽን እንዴት ልግለጸው
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
ወልደሻልና መድኃኒቱን
ወልደሻልና ኢየሱስን
ሰላም ለኪ ክብር ይገበሻል
የዓለም መድኃኒት ተገኝቶብሻል
የእኛ ምልክት የምስራቅ ደጅ
ምሕረት ይምጣልን ከልጅሽ እጅ
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
ወልደሻልና መድኃኒቱን
ወልደሻልና ኢየሱስን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
የወይን ሐረግ ነሽ የወይን
ወልደሻልና መድኃኒቱን
ወልደሻልና ኢየሱስን
ምስባክ - ዘማሪ ሰማኸኝ ምስጋናው
ስለመዝሙር ሁሉን እናደርጋለን!
የወደዱትን ለሚወዱት ያጋሩ!
Follow anchro
http://www.youtube.com/c/anchro?sub_c...
/ anchro
https://t.me/anchro
/ a_anchro
#Subscribe_በማድረግ_ቤተሰብ_ይሁኑን_አገልግሎታችንንም_ይደግፉ
Lyrics video by anchro .©2021 anchro hymn production.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: