Kenessa and Solomon Bula |Yishaleghanl ( ይሻለኛል ) | ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ - 2021 | LIVE | Acoustic session
Автор: Kenessa and Solomon Bula
Загружено: 2021-11-19
Просмотров: 123445
እኔ ግን ወደእግዚአብሔር
መቅረብ ይሻለኛል
የውስጥ ጭንቀቴ በበዛ መጠን
ማፅናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት
እንዳልሰናከል እግሮቼን ጠበቅክ
በማይወድቀው ምክርህ ልቤን ደገፍክ
ለልቤ እንደመከራዋ ብዛት
ማፅናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት
እኔ ግን እግሬ አዳለጠኝ ባልኩ ጊዜ
ምህረትህ ደግፎ ያዘኝ
written by Kenessa and Solomon Bula @Hasset Recording Studio
Follow us at
Facebook : / kenessa-and-solomon-bula-109449984891340
Instagram : / kenessaandsolomon
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: