በበዓል ለምን ትከፋላችሁ? | ደስታችሁን የሚመልስ የአባቶች ሚስጥር
Автор: Lisane Orthodox – ልሳነ ኦርቶዶክስ
Загружено: 2026-01-06
Просмотров: 1440
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች!
በዓል ሲመጣ ብዙ ሰዎች ይስቃሉ፣ ይጨፍራሉ። አንዳንዶች ግን በብቸኝነት፣ በገንዘብ እጦት ወይም በቤተሰብ ችግር ምክንያት ትራሳቸውን በእንባ ያርሳሉ። አንተስ? በዓሉን በጭንቀት ነው የምታሳልፈው?
በዚህ ቪዲዮ፣ ከቅዱሳን አባቶቻችን ሕይወት በመማር፣ ደስታ ማለት የሞላ ኪስ ወይም የሞላ ጠረጴዛ ሳይሆን የሞላ ልብ መሆኑን እንመለከታለን።
ሰላማችሁን የሚሰርቅ ማንም የለም!
ይህ ቪዲዮ ካጽናናችሁ Like እና Share በማድረግ ለተከፉ ወንድሞች አድርሱ።
ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#EthiopianOrthodox #SpiritualStory #EOTC #MentalPeace #HolidayDepression #OrthodoxTewahdo #AbuneTeklehaimanot #Ethiopia #Sibket #MehreteabAsefa
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: