Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 019 - 11:1-19 ... መቅደስ፤ሁለቱ ምስክሮችና 7ተኛው መለከት

Автор: Asfaw Bekele Official

Загружено: 2024-11-27

Просмотров: 9321

Описание:

ራዕይ 11፡1-19

በትር የሚመስል መለኪያ ለእኔ ተሰጠኝ፥ እንዲህም ተባለልኝ። ተነሥተህ የእግዚአብሔርን መቅደስና መሠዊያውን በዚያም የሚሰግዱትን ለካ።
2 በመቅደሱም ውጭ ያለው እድሞ ለአሕዛብ ተሰጥቶአልና ተወው አትለካውም፤ እነርሱም አርባ ሁለት ወር የተቀደሰችውን ከተማ ይረግጡአታል።
3 ለሁለቱም ምስክሮቼ ማቅ ለብሰው ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን ትንቢት ሊናገሩ እሰጣለሁ።
4 እነዚህ በምድር ጌታ ፊት የሚቆሙ ሁለቱ ወይራዎችና ሁለቱ መቅረዞች ናቸው።
5 ማንምም ሊጐዳቸው ቢወድ እሳት ከአፋቸው ይወጣል ጠላቶቻቸውንም ይበላል፤ ማንም ሊጐዳቸው ቢወድም እንዲሁ ሊገደል ይገባዋል።
6 እነዚህ ትንቢት በሚናገሩበት ወራት ዝናብ እንዳይዘንብ ሰማይን ሊዘጉ ሥልጣን አላቸው፥ ውኃዎችንም ወደ ደም ሊለውጡ በሚፈልጉበትም ጊዜ ሁሉ በመቅሠፍት ሁሉ ምድርን ሊመቱ ሥልጣን አላቸው።
7 ምስክራቸውን ከፈጸሙ በኋላ ከጥልቁ የሚወጣው አውሬ ይዋጋቸዋል ያሸንፋቸውማል ይገድላቸውማል።
8 በድናቸውም በታላቂቱ ከተማ አደባባይ ይተኛል እርስዋም በመንፈሳዊ ምሳሌ ሰዶምና ግብጽ የተባለች ደግሞ ጌታቸው የተሰቀለባት ናት።
9 ከወገኖችና ከነገዶችም ከቋንቋዎችም ከአሕዛብም የሆኑ ሰዎች ሦስት ቀን ተኵል በድናቸውን ይመለከታሉ፥ በድናቸውም ወደ መቃብር ሊገባ አይፈቅዱም።
10 እነዚህም ሁለት ነቢያት በምድር የሚኖሩትን ስለ ሣቀዩ በምድር የሚኖሩት በእነርሱ ላይ ደስ ይላቸዋል በደስታም ይኖራሉ እርስ በርሳቸውም ስጦታ ይሰጣጣሉ።
11 ከሦስቱ ቀን ተኵልም በኋላ ከእግዚአብሔር የወጣ የሕይወት መንፈስ ገባባቸው በእግሮቻቸውም ቆሙ፥ ታላቅም ፍርሃት በሚመለከቱት ላይ ወደቀባቸው።
12 በሰማይም። ወደዚህ ውጡ የሚላቸውን ታላቅ ድምፅ ሰሙ፤ ጠላቶቻቸውም እየተመለከቱአቸው ወደ ሰማይ በደመና ወጡ።
13 በዚያም ሰዓት ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፥ ከከተማይቱም አሥረኛው እጅ ወደቀ፥ በመናወጥም ሰባት ሺህ ሰዎች ተገደሉ፥ የቀሩትንም ፍርሃት ያዛቸው፥ ለሰማዩም አምላክ ክብር ሰጡ።
14 ሁለተኛው ወዮ አልፎአል፤ እነሆ፥ ሦስተኛው ወዮ በቶሎ ይመጣል።
15 ሰባተኛው መልአክ ነፋ፤ በሰማይም። የዓለም መንግሥት ለጌታችንና ለእርሱ ለክርስቶስ ሆነች፥ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣል
16 የሚሉ ታላላቅ ድምፆች ሆኑ። በእግዚአብሔርም ፊት በዙፋኖቻቸው የተቀመጡ ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በግምባራቸው ተደፍተው
17 ለእግዚአብሔር እየሰገዱ እንዲህ አሉ። ያለህና የነበርህ ሁሉን የምትገዛ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ትልቁን ኃይልህን ስለ ያዝህ ስለ ነገሥህም እናመሰግንሃለን፤
18 አሕዛብም ተቈጡ፥ ቍጣህም መጣ፥ በሙታንም ትፈርድ ዘንድ ዘመን መጣ፥ ለባሪያዎችህም ለነቢያትና ለቅዱሳን ስምህንም ለሚፈሩት ለታናናሾችና ለታላላቆችም ዋጋቸውን ትሰጥ ዘንድ፥ ምድርንም የሚያጠፉትን ታጠፋ ዘንድ ዘመን መጣ።
19 በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 019 - 11:1-19  ... መቅደስ፤ሁለቱ ምስክሮችና 7ተኛው መለከት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 018 - 10:1-11  ... ብርቱ መልአክ እና ትንሽ መጽሐፍ

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 018 - 10:1-11 ... ብርቱ መልአክ እና ትንሽ መጽሐፍ

አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 0023 - Rev.20:1-15 / part 2

አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 0023 - Rev.20:1-15 / part 2

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር

“በመደመር መንግሥት  ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የሰጡት ስልጠና -ክፍል ሁለት

“በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የሰጡት ስልጠና -ክፍል ሁለት

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 021 - 13:1-10  ... ከባህር የወጣው አውሬ

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 021 - 13:1-10 ... ከባህር የወጣው አውሬ

⚡ Пророчество, которое сбывается на наших глазах — Пророческий взгляд с Александром Болотниковым 💥

⚡ Пророчество, которое сбывается на наших глазах — Пророческий взгляд с Александром Болотниковым 💥

ንጽረተ ዓለም አንድ// ክፍል፟- 1  // አፍሪካዊ ተቋም ለዓለም አቅፍ ጥናቶች // እስክንድር ታደሰ ( ዶ/ር)

ንጽረተ ዓለም አንድ// ክፍል፟- 1 // አፍሪካዊ ተቋም ለዓለም አቅፍ ጥናቶች // እስክንድር ታደሰ ( ዶ/ር)

"ኣብ ላፕቶፐይ ዘላ ኣፕል ኣንጭዋ ጐርሚጫታ" ደብረጽዮን| Satire comedy| ቃለ-መጠይቕ ምስ ጌታቸው ረዳ

Дуайт Лайман Муди.продавец обуви, который потряс мир ради Христа!

Дуайт Лайман Муди.продавец обуви, который потряс мир ради Христа!

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 010 - 3:1-6 የሰርዴስ ቤ/ክ

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 010 - 3:1-6 የሰርዴስ ቤ/ክ

#ሥቃይ ሲበዛብኝ እያየ ጌታ ለምን ዝም አለ? የእከይና የስቃይ ጣጣ‼️የብዙዎቻችን ጥያቄ‼️#Alex_Zetseat Nikodimos Show - Tigist Ejigu

#ሥቃይ ሲበዛብኝ እያየ ጌታ ለምን ዝም አለ? የእከይና የስቃይ ጣጣ‼️የብዙዎቻችን ጥያቄ‼️#Alex_Zetseat Nikodimos Show - Tigist Ejigu

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 023 - 17:1-18 - የጋለሞይቱ ባቢሎን ተፈረደባት

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 023 - 17:1-18 - የጋለሞይቱ ባቢሎን ተፈረደባት

ፀረ ክርስቶስ በመጋቢ አስፋው በቀለ Jimma yehiwot brihan church Pastor Asfaw bekele

ፀረ ክርስቶስ በመጋቢ አስፋው በቀለ Jimma yehiwot brihan church Pastor Asfaw bekele

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 004 - 1:10-20

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 004 - 1:10-20

አንተ አለህበት ወይ Bereket Lemma 2024 በረከት ለማ

አንተ አለህበት ወይ Bereket Lemma 2024 በረከት ለማ

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የሮሜ መልዕክት| ክፍል 1| አስፋው በቀለ

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የሮሜ መልዕክት| ክፍል 1| አስፋው በቀለ

Искусственный интеллект и история Вавилонской башни — Андрей П. Чумакин

Искусственный интеллект и история Вавилонской башни — Андрей П. Чумакин

Билл Уинстон   Активируйте ангелов верой 2025

Билл Уинстон Активируйте ангелов верой 2025

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 011 - 3:7-13 የፊላደልፊያ ቤ/ክ

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 011 - 3:7-13 የፊላደልፊያ ቤ/ክ

Тайная сила молитвы! Чарльз Сперджен

Тайная сила молитвы! Чарльз Сперджен

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]