How to choose best contraceptive? 🛑ወሊድ መቆጣጠሪያ አይነቶች :ጥንቃቄዎች: የተከለከሉ
Автор: Zola Media ዞላ ሚዲያ
Загружено: 2024-07-10
Просмотров: 16924
#contraception #birthcontrolpills #ethiopia
የሚዋጡ: የሚቀበሩ: የሚቀቡ: በመርፌ የሚሰጡ: የወሊድ መከላከያ ዘዴዎችን በጥልቀት እንማማራለን
በአሁኑ ጊዜ በጣም ብዙ አይነት በቴክኖሎጂ የተራቀቁ የእርግዝና መቆጣጠሪያ መንገዶች ያሉ ቢሆንም ሁሉም ግን የራሳቸው የሆነ የአጠቃቀም አይነትና የጎንዮሽ ጉዳቶች አሏቸው።
በዛሬ ቪዲዮ የምናያቸው:-
©ወደ 14 አይነት የእርግዝና መከላከያዎች እናያለን
©የትኞቹ መከላከያዎች ለምን አይነት ሰዎች ይሰጣሉ?
©በፍፁም መወሰድ የሌለባቸው መቸ እና የትኞቹ ናቸው
©ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ
©በግንኙነት ወቅት የሚተላለፉ በሽታዎች የሚከላከል
©100 % የሚከላከልስ አለ ወይ
©ሆርሞንና ኬሚካሎች ለወሊድ መቆጣጠሪያ
©ተጨማሪ ጥቅማቸውና የጎንዮሽ ጉዳት
contraceptives
are the use of medicines, devices, surgeries and other techniques to prevent conception/pregnancy temporarily or permanently.
3 major categories:-
1. physical(barrier) contraceptives
*Condoms (male & female)
Diaphragms
*surgical sterilization (vasectomy & tubal ligation)
Intrauterine device (non hormonal)
2. Hormonal(chemical) contraceptives
#pills (combined(estrogen&progestrone)or minipill
#implant ...3 or 5 years
#injection ....every 3 months
#post pill.....emergency time
#patches
#vaginal rings
#hormonal IUD
3. Natural/behavioural contraceptives
#abstinence .......100% the only🙄
#fertility awareness method
#withdrawal method
#breastfeeding
#birthcontrolpills #contraceptives #ethiopia #reproduction #familyplanning #abortionpills #reproductivewellness #biology
join our telegram👇
https://t.me/zolabtube
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: