የፒራሚዱ ዓይን፤ ኢሉሚናቲ ፍሪሜሰንስ እና በአሜሪካ ዶላር ላይ ያለው ያልተነገረ ታሪክ
Автор: Edilu Nigussie Ethiopia
Загружено: 2025-11-06
Просмотров: 106
ከጄይ-ዚ እጅ ምልክት እስከ ዶላር ወረቀት ድረስ፤ በየቀኑ የምናየው፣ ትርጉሙን ግን በትክክል የማናውቀው የፒራሚዱ ዓይን ሚስጥር ምንድን ነው?
የአለምን ሥርዓት በድብቅ የሚመራው የኢሉሚናቲ ማኅተም ነው ወይስ ከእውነት የራቀ የሴራ ትርክት? ይህ ኃይለኛ ምልክት ከጥንቷ ግብፅ የሆረስ አይን፤
ከክርስትና ሥላሴ እና ከፍሪሜሰን ምስጢራዊ ማኅበራት ጋር እንዴት ተገናኘ? የጥላው መንግስት እውነት ከታሪክ እና ከሳይኮሎጂ አንጻር ሲፈተሽ። ጭምብሉን ለመግለጥ ዝግጁ ከሆናችሁ፣ ጉዞአችንን እንጀምራለን!
#ኢሉሚናቲ #የሴራትርክት #ምስጢር #የፒራሚዱ_ዓይን #EyeOfProvidence #ዶክመንተሪ #ፍሪሜሰንስ #የሆረስአይን #NewWorldOrder #PopCultureMystery #የአለም_ምስጢር #ታሪክ #Ethiopia #Amharic #እውቀት
እንኳን ወደ Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel.በደህና መጡ!
ይህ ቻናል የታሪክ ማህደራትን የምንመረምርበት፣ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ተረኮችን የምንዳስስበት፣ ወደ ልዩና አስደናቂ ስፍራዎች አብረን የምንጓዝበት ልዩ መድረክ ነው። በኪነጥበብ አለም ውስጥ ባሉ ውብ መረጃዎች እየተዝናኑ፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ትንታኔዎችን ያገኛሉ።
የማወቅ ጉጉትዎን የሚያረኩ፣ አዲስ ነገር የሚማሩባቸው እና የሚዝናኑባቸውን ይዘቶች በአንድ ቦታ ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲጫኑ ፈጥኖ እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ!
This is your ultimate destination for a captivating journey through history, art, and current events. Here, we bring you compelling historical documentaries, uncover chilling true crime narratives, and explore unique, hidden locations around the world.
Immerse yourself in the world of arts and culture, and stay informed with our insightful analysis of the latest current affairs. If you are curious, adventurous, and hungry for knowledge, you've come to the right place.
Subscribe and hit the notification bell to join our community and never miss an adventure. Let's explore the world of stories together!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: