ለቁርስ የጃፓኖቹን ጤናማ እንቁላል በአትክልት አሰራር || Healthy Breakfast || @EthioTastyFood
Автор: EthioTastyFood
Загружено: 2021-09-28
Просмотров: 3582
ጤና ይስጥልኝ የይትዩቤ ቤተሰቦች እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
እንቁላሉን፡ለመስራት፡የተጠቀምኩት
እንቁላል
የባሮ ሽንኩርት
ካሮት
ቃርያ
ቁንዶበርበሬ
ጨው
አትክልቶቹን የመረጣቹትን አስገብታቹ መስራትም ይቻላል ታዲያ መብዛት የለበትም። ስያበስሉም እሳቱን ቅንስ አድርጉት
ሊንኩን በመጫን የቲክቶክ ጓደኛዬ ሁኑ https://www.tiktok.com/@ethiotastyfoo...
ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ / ethiotasty
ሊንኩን በመጫን የኢነስተግራሜ ቤተሰብ ይሁኑ / ethiotastyfood
#EthioTastyFood #EthiopianFood #እንቁላልበአትክልት # ለቁርስ #EthiopianFoodRecipe #EasyEthiopianFoodRecipe #Ethiopia #homemadefood #homemadefoodrecipe #japaneseggforbreakfast #breakfast
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: