መንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ በመገኘቱ ውስጥ መኖርን የሚያስመኙ እና የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች/MenfesKidus - Dink zimare.
Автор: Focus on JESUS
Загружено: 23 мар. 2023 г.
Просмотров: 70 113 просмотров
በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መኖርን የመሰል በአማኝ ህይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው ምንም ነገር አለ ብዬ አልስብም አውነታውም እርሱ ነው። በዚህ የዝማሬ ስብስብ ወስጥ የተካተቱት ዝማሬዎች በሙሉ ሁልጊዜ በመንፈስ ቅዱስ መገኘት ውስጥ መኖርን የሚያስመኙ እና የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች ናቸው።ስለዚህ በነዚህ ዝማሬዎች ካለንበት ከየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነን ነፍሳችን እና መንፈሳችንን ወደ ህያው አምላክ መገኘት እንድትከንፍ እና ከእርሱም ጋር ለመገናኘት የልብንም የውስጥንም በጌታ ፊት ለማፍሰስ የሚያገለግል ሆኖ አግኝቼዋለሁ እጅግም ጠቅሞኛል እናንተም ሰምታችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሆ እላለሁ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች መልክቶች እንዲደርሶት ማድረግ ይችላሉ
Being in God's presence is the most significant thing in a believer's life, and this is the truth. All of the songs in this compilation are great tunes that constantly make us yearn to live in the Holy Spirit's presence. Consequently, regardless of the circumstance, I believe that these songs help us to pour out our hearts and souls before the Lord in order to connect with Him. They also help us to open our spirits to the presence of the living God. I'm sharing this so you can hear it and apply it.
Subscribe and get notified when new videos are available.
Photo by Chad Kirchoff: https://www.pexels.com/photo/group-of-peop...
Photo by Rodolfo Quirós: https://www.pexels.com/photo/people-raisin...
Photo by Shelagh Murphy: https://www.pexels.com/photo/grayscale-pho...
Photo by Luis Quintero: https://www.pexels.com/photo/people-inside...
#Menfes kidus #mezmur #mezmurprotestant #Protestant #protestantmezmur #amleko #worship #worshipsongs #mesganamezmur #yetbarekalemu #christiansongs #ethiopiansong #ethiopiangospelsongs #DagmawiTilahun#prtestantchurch #gospelsongs #Tekestegatenet #instrumental #ethiopianinstrumental #Aframalemu#Amharicgospelsong #asterabebe#amharicmezmur #Yosafebekele #Tesfayegabiso #tesfaye #pastorTesfayGabiso
#FenanBefekadu #Endaleweldegorgis #BereketTesfaye #DanielTilahun #SurafelHailemariam

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: