#ይጫረቱ
Автор: Ministry of Revenues of Ethiopia የገቢዎች ሚኒስቴር
Загружено: 2025-11-18
Просмотров: 462
ሕዳር 10/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ሞቱሜቴ የግብርና ውጤቶች አምራች እና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሚፈለግበትን የታክስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው ጊዜ ባለመክፈሉ ምክንያት ለታክስ ዕዳ ማካካሻነት የተያዘ ደረቅ የጭነት አይሱዙ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ህዳር 06 ቀን 2018 ዓ/ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
ለበለጠ መረጃ 046-220-42-40
046-212-36-82
046-212-36-34 ወይም
046-220-42-18 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ገቢዎች ሚኒስቴር
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: