ለታረደው በግ - Letaredew Beg By Elias Reta | Official Gospel Song 2025
Автор: Elias Reta Official
Загружено: 2025-11-29
Просмотров: 1163
ይህ መዝሙር በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት እና በደም ዋጋ ስለተገዛው የዘላለም ህይወት የሚናገር ነው። በራእይ መጽሐፍ 5 : 9-10 ላይ እንደተጻፈው፥ ለእግዚአብሔር መንግስትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ ከነገድና ከቋንቋ ሁሉ የተዋጁትን ቅዱሳን ምስጋና ያዘለ እና አዲስን ቅኔ የተቀኙበት ነው።
#አዲስን_ቅኔ_ለበጉ
This song, "Letaredew Beg" (For the Lamb that was Slain), declares the redemption found in Jesus Christ. Based on Revelation 5, it celebrates the Lamb who purchased men for God from every tribe and language. Be blessed!
ራእይ 5፥9-10 (Revelation 5:9-10)
"መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ፡ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።"
Credit
This project was made possible by the following amazing team:
Singer: Elias Reta (@eliasreta01)
Production: Harr Creatives (@harr.creatives) & Daggy Jali (@daggyjali)
Director: Kaleb View (@kaleb_view)
Camera Crew: Kaleb View (@kaleb_view) & Amanuel Girma (@official.amanuelgirma)
Editing & Color Grading: Imbefiker (@imbefiker)
Lighting: Fares Tilahun (@farestilahun)
Music/Audio: Robel Bzuayehu (@robel_bzuayehu)
Connect with Elias Reta: / eliasreta01
🔔 Subscribe for more gospel songs
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: