የ Likert Scales መረጃ ምንነት፤ አገባብ እና ትንተና| How to insert Likert Scales data?
Автор: The Ethiopian Economist View
Загружено: 2023-02-02
Просмотров: 32346
በበጣም አልስማማም: አልስማማም: መካከለኛ: እስማማለሁ: በጣም እስማማለሁ የሚሉ መረጃዎችን ለመጠቀም በመካከላቸው ያለውን ልዩነት ማወቅ፤ በአግባቡ ማስገባት እና ያላቸውን አማካይ ውጤት ምንነት በመረዳት መጠቀም እንዴት እንደሚቻል የሚከተለውን ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ተጠቀሙበት እንዲሁም ለሌሎች እንዲጠቀሙበት ያጋሩት።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: