የ በአል ሰሞን ደስ ደስ የሚለን ምክንያቱን ታቃላችሁ? ልጅ ሆናችሁ ገናን በምን ታስታውሳላችሁ || The joy of the Christmas season!
Автор: Ethio School Tube
Загружено: 2026-01-04
Просмотров: 6366
የገና በዓል ደስታ የሚሰጠን ምክንያት በዋናነት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን ማክበራችን ነው – ይህም ሰው ልጆችን ከኃጢአት ለማዳን ሰው ሆኖ የመጣበት ታላቅ ቀን ነዉ!
በኢትዮጵያ የምናከበረው ባህላዊ የገና በዓል ትዝታዎችን ይዞ ይመጣል። ከልጅነት ጀምሮ ቤተክርስቲያን ውስጥ ዝማሬዎችና ጸሎቶች፣ አዲስ ልብስ በመልበስ ደስታ፣ ቤተሰብ ጋር ዶሮ ወጥና እንጀራ መብላት፣ እና በመስክ ላይ የገና ጨዋታ ከጓደኞች ጋር መጫወት – እነዚህ ሁሉ የገናን ደስታ ያቀጣጥላሉ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የኢትዮጵያ ገና ባህልን እንመልከት፣ ይደሰቱ!
Be with us by listening to and watching, loving, sharing and subscribing this video!
Thank you for watching, please subscribe for more!
ከዚህ በታች ባሉት ሶሻል ሚዲያ ፔጆች ተከታተሉን !
YouTube : / @ethioschooltube
telegram : https://t.me/+_EoLtKFJ-nkwMTg8
Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMHTyJpsrBANP-Q...
ምን ስል ነው የተስማማሁት!! #ethioschooltube #church #MelkamGenna #EthiopianChristmas #ገና #YegenaChewata
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: