ንብረት በፍርድ ቤት ሲታገድብን ምን እናድርግ? | የህግ ምክር
Автор: Law tube_የሕግ ቻናል
Загружено: 2026-01-25
Просмотров: 44
ቤት፣ መኪና፣ የባንክ ሂሳብ ወይም ሌላ ንብረትዎ በፍርድ ቤት ታግዶብዎታል? የንብረት እገዳ ለምን እንደሚታዘዝ እና እገዳውን ለማንሳት ምን አይነት ህጋዊ ሂደቶችን መከተል እንዳለብዎ ያውቃሉ?
በዚህ ቪዲዮ ላይ ስለ ንብረት እገዳ ህጋዊ አሠራሮች በዝርዝር እንወያያለን። በተለይም፦
• ፍርድ ቤት ንብረት እንዲታገድ የሚያዘው በምን አግባብ ነው?
• የታገደብን ንብረት እንዲለቀቅልን መጠየቅ ያለብን መቼ እና እንዴት ነው?
• ንብረቱ የሶስተኛ ወገን ከሆነ መብታችንን እንዴት እናስከብራለን?
• ዋስትና በማቅረብ ንብረትን ስለማስለቀቅ።
ይህ ቪዲዮ ለተከራካሪዎች፣ ለህግ ተማሪዎች እና ጠቅላላ እውቀት ለሚፈልጉ ሁሉ ጠቃሚ መረጃዎችን ይዟል። እስከመጨረሻው ይከታተሉን።
ለተጨማሪ የህግ ምክሮች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
👉 / @eysehen1
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: