8 ምርጥ ለስኳር በሽታ ተመራጭ የሆኑ የፍራፍሬ አይነቶች/
Автор: Dr. Desta seba
Загружено: 2023-12-07
Просмотров: 7871
8 የተመረጡ ለ#ስኳርበሽታ ተመራጭ የሆኑ ፍራፍረዎች፡፡#Superfruits for safe #Blood sugar level#health #diabetes #diet ፍራፍረዎች ልክ እንደለሎች ኃይል ሰጪ ምግቦች በዉስጣቸዉ ተፈጥሯዊ ስኳር ስላላቸዉ ያለጥንቃቄ ከተወሰዱ የደም ስኳር መጠን ከፍ ልያደርጉ ይችላሉ፡፡
ይህ ማለት ግን የስኳር በሽታ ታማሚዎች ፍራፍረዎችን መጠቀም የለባቸዉም ማለት አይደለም፡፡ትክክለኛ የፍራፍረ መጠን እና አይነት ምርጫ በማድረግ ሁሉም የስኳር በሽታ ታማሚዎች ፍረፍረን በምግብ እቅድ ዉስጥ ልያስገቡ ይችላሉ፡፡ ምንያቱም ፍራፍረዎች በዉስጣችዉ በርካታ ቫይታሚን፤ሚነራልስ እና የእፅዋት ዉሕድ የሆኑ phytochemicals ይዟል፡፡ Phytochemicals በስኳር በሽታ ምንያት የሚከሰቱ ዉጥረቶችን በማርገብ ለደም ስር ለልብ፤ለካንስር እና ለእስትሮክ ያለንን ተጋላጭንትን ይቀንሳሉ፡፡
አንድ ፍራፍረ ለስኳር ታማሚ ጥሩ ነዉ ወይንም መጥፎ ነዉ የሚንለዉ ፍራፍረዉ የደም ስኳር መጠን በምን ያክል ፍጥነት እና መጠን ከፍ ያደርጋል የሚለዉን በማየት ነዉ ይህም GI በመባል ይታወቃል፡፡
እንደ ADA መሰረት ማንኛዉም የፍራፍሬ አይነት ለስኳር በሽታ ታማሚዎች የሚፈቀድ ብሆንም በደም ስኳር መጠን ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ ከሰዉ ወደ ሰዉ እንድሁም በሚወስደዉ መጠን፤ በብስለት ደረጃ እና አብረዉ በሚወሰዱ በለሎች ምግቦች ልለያይ ስለምችል ልዩነቱን በምርመራ መከታተል እና ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: