#Selamawit
Автор: Selamawit Admassu official
Загружено: 2022-09-22
Просмотров: 6665
#song #gospel #Protestant #love #Godsword
#Christian #singer #selamawitadmassu
እዚህ አለም ላይ የማይለዋወጥ፣ በጊዜና በሁኔታ ከፍ ዝቅ የማይል፣ ፍፁምና ፅኑዕ ፍቅር ለአንተ፣ ለአንቺ፣ ለእኔ ያለዉ
አንድ አለ!
ይሄም አፍቃሪ የሰዉ ልጆች መድኃኒት የሆነዉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ!!
ይሄ ፍቅር ዘወትር በልባችን ይነድ ዘንድ ይገባዋል!!
ይህ ፍቅር ያጽናናናል!! ይህ ፍቅር ያፀናናል!! ለዚህ ፍቅር እስትንፋሳችን ከእኛ እስካለ ድረስ ሁሉ እንዘምራለን !!
ክብር ለንጉሡ ! ክብር ለቅዱሱ!!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: