ተፈላጊ ሰው መሆን! ተወዳጅ የሚያደርጉ 10 ባህሪያች | josi | ጆሲ |
Автор: josi - ጆሲ
Загружено: 2024-12-23
Просмотров: 52940
ሰብስክራእብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን
ተፈላጊ ሰው መሆን! ተወዳጅ የሚያደርጉ 10 ባህሪያች | josi | ጆሲ | #lifecoach #motivation #lifelessons #lifestyle
ተፈላጊ መሆን የሁላችንም ምኞት ነው ምክንያቱም ተፈላጊ ሰዎች የሚፈልጉትን በቀላሉ ያገኛሉ። በስራ፣ በቢዝነስ፣ በፍቅር ግንኙነትና ከሰዎች ጋር ባለህ ቅርርብ እስከመጨረሻው ተፈላጊ የሚያደርግህ መጀመሪያ የራስህ ማንነት ነው፤ ከዚያ ሁኔታዎችና ዕድሎች ላንተ ማድላት ይጀምራሉ። ታዲያ እንዴት ነው ተፈላጊ ማንነት የምትገነባው? በዚህ ቪዲዮ መልስ ያገኛል።
josi | mind set | money | life | milioner | bilioner | motivation | ጆሲ |
#forex #motivation #inspiration #lifecoach #money #lifelessons #lifestyle #josi #ጆሲ
This video is used for teaching purposes.
FAIR USE NOTICE:
Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
ህይወት አጭር ናት በማስተዋል ልንኖር ይገባናል
ለዚህም የህይወታችን ጉዞ የሚሆነውን መልካም ምክርና ጥበብ እኛ ጋር ያገኙታል
subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
በጥበብ
በጥንቃቄ
በእውቀት
በእምነት በተስፋ እና በፍቅር
ራሳችንን ዘወትር እያስተማርን እንጓዝ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: