Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

📮 ገድለ ጊዮርጊስ

Автор: yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

Загружено: 2026-01-01

Просмотров: 3693

Описание:

🅾️🅾️🅾️ የእለቱ በዓላቶች 🅾️🅾️🅾️
📮 ገድለ ጊዮርጊስ
📮መዝሙረ ዳዊት

📌 Welcome yekidusan zekere YouTube Channel📌

እንኳን ወደ የቅዱሳን ዝክር ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ።

በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ጸሎት፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

የቅዱሳን ዝክር ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።

🔶🔶🔶 ምሳሌ 10 (Proverbs)
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።

📣Like
📣Subscribe
📣Share

ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።

Thanks For Watching

#berekete tube
#mahtebe media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham

Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like)

📮 ገድለ ጊዮርጊስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🟡 የታህሳስ 23 - ምስባክ - ወንጌል - ገድል - ስንክሳር | Life Lesson Story @mahteb_media

🔴 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🟡 የታህሳስ 23 - ምስባክ - ወንጌል - ገድል - ስንክሳር | Life Lesson Story @mahteb_media

🛑ስንክሳር ታህሳስ 23 sinksar tahsas 23👉እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

🛑ስንክሳር ታህሳስ 23 sinksar tahsas 23👉እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

2. ፍቄ

2. ፍቄ " የዳኒ ጉዳይ ፍትህ ሚኒስቴር ፈቃድ ሰቶታል! መሲ ያቀረበችው ሰነድ ኦርጅናል ነው ፤በጉዲፈቻ አልወሰድሁትም ትናንት ሌላ ነው ነገ ደግሞ....."

የቅዱስ ጊወርጊስ መዝሙሮች

የቅዱስ ጊወርጊስ መዝሙሮች

ሙሉ የአእላፋት ዝማሬዎች

ሙሉ የአእላፋት ዝማሬዎች

🔴ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ  📚ገድል ስንክሳር 🔵ታህሳስ 23 #eotc @mahder_media

🔴ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 📚ገድል ስንክሳር 🔵ታህሳስ 23 #eotc @mahder_media

ቅዱሥ _ ጊዮርጊስ _ ሀያል (2026)  _)) _ GIYORGIS _ NEW _ YEAR _ 2026

ቅዱሥ _ ጊዮርጊስ _ ሀያል (2026) _)) _ GIYORGIS _ NEW _ YEAR _ 2026

ገድለ ወተአምረ ለቅዱስ ጊዮርጊስ: - ሰማዕቱ ጊዮርጊስ በዱድያኖስ ፊት | Gedle Kidus Giorgis

ገድለ ወተአምረ ለቅዱስ ጊዮርጊስ: - ሰማዕቱ ጊዮርጊስ በዱድያኖስ ፊት | Gedle Kidus Giorgis

🔴LIVE #ተጀመረ #ቀጥታ_ከገርጂ_ጊዮርጊስ‼️👉#ዛሬ_23_ሰማዕቱ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ነው

🔴LIVE #ተጀመረ #ቀጥታ_ከገርጂ_ጊዮርጊስ‼️👉#ዛሬ_23_ሰማዕቱ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ነው

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል |full psalm |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 03,2022

መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል |full psalm |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 03,2022

📮አጋዕዝተዓለም ቅድስት ሥላሴ ሰይፈ ሥላሴ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ስንክሳር ታኀሥሣ 7 ገድል ድርሳን@yekidusanzekere5159#holyspirit#mahibere

📮አጋዕዝተዓለም ቅድስት ሥላሴ ሰይፈ ሥላሴ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ስንክሳር ታኀሥሣ 7 ገድል ድርሳን@yekidusanzekere5159#holyspirit#mahibere

⭕️የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙሮች ስብስብስብስብr​ #orthodoxmezmur/

⭕️የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙሮች ስብስብስብስብr​ #orthodoxmezmur/

🔵LIVE || ቀጥታ - የማለዳ ጉባኤ 📍 ከአራዳ ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ 👉 ታህሳስ 23 2018

🔵LIVE || ቀጥታ - የማለዳ ጉባኤ 📍 ከአራዳ ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ 👉 ታህሳስ 23 2018

📮ጽዮን ማርያም 21#አርጋኖ#ውዳሴማርያም #ታኅሣሥ 21 ስንክሳር ድርሳን ገድል #saintmary  #mezmur#ethiopianorthodoxtewahdochurch

📮ጽዮን ማርያም 21#አርጋኖ#ውዳሴማርያም #ታኅሣሥ 21 ስንክሳር ድርሳን ገድል #saintmary #mezmur#ethiopianorthodoxtewahdochurch

ሊቀ ሰማዕታት ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ | የታህሳስ ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ሊቀ ሰማዕታት ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ | የታህሳስ ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ

መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የጊዮርጊስ መዝሙሮች|ልብ የሚነኩ የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙሮች ስብስብ|Saint Giorgis Best Mezmurs

መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የጊዮርጊስ መዝሙሮች|ልብ የሚነኩ የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙሮች ስብስብ|Saint Giorgis Best Mezmurs

የአንኮበር መድኃኔዓለም ተአምር! #ortodoxtewahedo #comedianeshetu #donkeyyoutube #መድኃኒዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

የአንኮበር መድኃኔዓለም ተአምር! #ortodoxtewahedo #comedianeshetu #donkeyyoutube #መድኃኒዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

🔴 መደመጥ ያለበት ተወዳጅ የማለዳ/ዘወትር ምስጋና መዝሙር /Ethiopian Orthodox tewahdo Mezmure (@dannybegena1587 )

🔴 መደመጥ ያለበት ተወዳጅ የማለዳ/ዘወትር ምስጋና መዝሙር /Ethiopian Orthodox tewahdo Mezmure (@dannybegena1587 )

ታኅሣሥ፳፫(ቀን23)ሊቀ ሰማእታትቅዱስጊዮርጊስ ቅዱሳንአባቶቻችንእናቶቻችን ጸሎታቸውቃል ኪዳናቸውአይለየን አሜን

ታኅሣሥ፳፫(ቀን23)ሊቀ ሰማእታትቅዱስጊዮርጊስ ቅዱሳንአባቶቻችንእናቶቻችን ጸሎታቸውቃል ኪዳናቸውአይለየን አሜን

⭕️ቀጥታ ሥርጭት ከፒያሳ ጊዮርጊስ 👉የኪዳን ጸሎት ቀጥታ ከአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታኅሣሥ 23 || Prayer From piassa St. George Jan 1

⭕️ቀጥታ ሥርጭት ከፒያሳ ጊዮርጊስ 👉የኪዳን ጸሎት ቀጥታ ከአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታኅሣሥ 23 || Prayer From piassa St. George Jan 1

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]