አረ ማን አለ እንደ እየሱስ | Apostolic church of Ethiopia | Worship Time | Hawassa
Автор: Asity Apostolic Songs
Загружено: 2023-12-25
Просмотров: 1945
በሀዋሳ ዐ1 እናት አጥቢያ በነበረው አመታዊ የእናቶች ኮንፍራንስ ላይ የነበረ ልዩ የአምልኮ ጊዜ
አምላክ ቢባል እርሱ አምላክ
በከፍታ በዝቅታ ሁሌ ሚመላክ
ክብሩ ሰማይ የሸፈነ
ግርማው እጅግ የሚያስፈራ
ይሄ ነው እየሱስ ንጉሴ
ድንቃ ድንቅ የሚሰራ
በከፍታው ላይ እልፍ ምስጋና
ማደሪያው ሞልቶ ይትረፍረፍና
ፍጥረት በሙሉ ለታላቅ ሀይሉ
በዘፍኑ ፊት እየዘለሉ እልል ይበሉ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: