📍በአለርጂክ ኢትዮጵያ የተበላሸዉ ፊቴን እንዴት በቀላሉ እቤት ዉስጥ አከምኩት?
Автор: Sincerely
Загружено: 2021-02-18
Просмотров: 15467
ኢትዮጵያ እንደመጣሁ በፀሀይ (ምች ነዉ መሸለኝ🙄) ፊቴ አብጦና በጣም ተበላሽቶ ነበር። ይህንንም ሂደት እንዴት እንደተሻለኝ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
ከወደዳችሁት like & share በማድረግ አዲስ ከሆናቸሁ subscribe በማድረግ ቤተሰቤን እንድትቀላቀሉ በትህትና እጠይቃለሁ💚💛❤
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዠቦችዋን ይባርክ 🇪🇹
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: