🔴እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ የመልአከ ሰላም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ ዝማሬ በዘማሪ ዲ/ን ዮናስ መንቾ Egziabger hoy /@fenot2721
Автор: Fere Tebebat Tube ፍሬ ጥበባት ቲዩብ
Загружено: 2024-12-22
Просмотров: 11901
እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ @fenot2721 @Arsi_Chole.Zemarian21
Subscribe Like Share Bemadreg betasab yihunu!!!
የመልአከ ሰላም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ ዝማሬ በዘማሪ ዲ/ን ዮናስ መንቾ
እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ /2/
እድሜ ለንሰሃ እንደ ሕዝቅያስ ሰጥተህ
ጠማማውን ልቤን በቃልህ አቃንተህ
አላቀውም ብሎ ሲጠየቅ ያመጸው
ዶሮ እስኪጮህ ድረስ ሦስት ጊዜ የካደው
የጅረት ወንዝ ነው የሰጠኸው እንባ
ጴጥሮስ ተጸፅቶ ንስሃ እንዲገባ
ጽዋው እንዳይደርሰኝ የይሁዳ እድል
ልጅህ ሆኖ ውሎ ኋላ መኮብለል
ጴጥሮስ እድለኛው አልቅሶ ተማረ
በትዕቢቱ ይሁዳ እንደወጣ ቀረ
ዘመኗን በሙሉ በዝሙት አቃጥላ
ለንሰሐ ጠራት ጌታ በገሊላ
ታድሳ ተነሳች በእንባዋ ብዛት
እግሩ ሥር ተደፍታ ማርያም መግደላዊት
አመጸኛው ልቤ ዛሬስ መች ይተኛል
በኃጢአት በዝሙት በስርቆት ይዋኛል
ወደ ቀድሞ ግብሩ እዳይመለስ
ፍቅህ በእኔ ሰርጾ ኃጢአቴን ደምስስ
በደላችንን ሁሉ ሳታስብ ትተህ
በምጽአት ሰዓት ከጻድቃን ቆጥረህ
ነጭ ልብስ ለብሰን ሆነን ከአንተ ጋራ
በሩ ሳይዘጋ አስገባን አደራ
@abelbirhanu1 @-mahtot @donkeytube.eshetumelese @EOTCMK @EOTCTV @fenot2721 @ebstvWorldwide @seifuonebs @EBS
#tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland
🔴ሕማማት ዝማሬ ስብስብ like mezemran yilma hailu ህማማት hemamat siklet
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: